ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት የፊታችን እሁድ ነሐሴ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በኮከብ አዳራሽ ባዘጋጀው ታላቅ የባህልና የልማት ሲምፖዚየም ላይ የኧዣ ጉራጌ ተወላጆች በሙሉ እንዲገኙለት ጥሪ አስተላለፈ፡፡ የጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት የቦርድ አመራሮች ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ላይ በደሳለኝ…
Rate this item
(6 votes)
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር በሰለሞን ባረጋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የወርቅ ሜዳሊያውን ኡጋንዳ ብሩን ደግሞ ኬንያ ወስደዋል።በሪሁ አረጋዊ አራተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
Rate this item
(0 votes)
በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለሀገራችን የመጀመሪያ ሜዳልያ ተከታትለው በመግባት ማስመዝገብ ችለዋል።ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ውድድሩን በበላይነት ስታጠናቅቅ ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ እጅጋየሁ ታዬ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል።
Rate this item
(0 votes)
ከተበተኑት የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አባላት መካከል አብዛኛዎቹ ታጣቂ ቡድኑን ተቀላቅለዋል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳቢያ የሚካሄዱ የጅምላ እስሮች ተበራክተዋል በከተማዋ በተለያዩ ት/ቤቶች ውስጥ የታሰሩ ሰዎች መኖራቸውን የሰላም ሚኒስትሩ ተናግረዋልበመዲናዋ የሚካሄዱ እስሮች በከተማዋ አስተዳደር የሚፈፀሙ ናቸው ተብሏልመንግስት በአማራ ክልል ለተከሰተው የፀጥታ…
Rate this item
(0 votes)
ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን አቁመው ወደ ንግግር እንዲገቡም ጠይቋል- በክልሉ የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲቋጭ ኢሰመኮ የተለያዩ የእምነት ተቋማት አሳሰቡ። በአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረውና የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበውና ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን በአስቸኳይ አቁመው የሰላማዊ ዜጎችን…
Rate this item
(0 votes)
አዳዲስ ቴክሎጂዎችን ቀድሞ በማስተዋወቅና “ምንጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ” በሚለው መሪ ቃሉ የሚታወቀው ዳሽን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ለውጪ ተጓዦች የሚያገለግል ዓለም አቀፍ ቨርቹዋል የመገበያያ ካርድ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አስተዋወቀ።ካርዱ እስከዛሬ ከተለመደውና በስም ከሚታተመው የፕላስቲክ ካርድ የተለየና በሰማያዊ መደብ የተዘጋጀ…