ዜና

Rate this item
(1 Vote)
- አጥፊዎች በአፋጣኝ ለሕግ እንዲቀርቡ ተቋማቱ አሳስበዋል - የክልል መንግስታት የአናሳዎች መብት ጥበቃ እንዲያደርጉ ተጠይቋል የሰብዓዊ መብት ተቋማት በአገሪቱ የሕግ የበላይነት እንዲከበር የጠየቁ ሲሆን የክልል መንግሥታት የአናሣዎችን መብት ከሌላው እኩል እንዲያከብሩና እንዲያስከብሩ አሳስበዋል:: ከሰሞኑ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ዙሪያ በተከሰቱ ቀውስና…
Rate this item
(2 votes)
ከሰኔ 15ቱ የባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ ከተጠረጠሩት 22ቱ በዋስ ተፈተዋል የ‹‹ግዮን›› መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ ከ6 አመት በፊት በ‹‹ዕንቁ›› መጽሔት ምክንያት በቀረበበት ክስ የሰባት አመት ጽኑ እስራት ውሳኔ የተላለፈበት ሲሆን ጋዜጠኛው በጉዳዩ ላይ ይግባኝ ሊጠይቅ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ዙሪያ አካባቢ የተፈጠሩ ግጭቶችን ባስነሱና ሕዝቡን ለግጭትና ሁከት በቀሰቀሱ ግለሰቦችና አካላት ላይ መንግስት ጠንካራ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሃይማኖት ተቋማት አሳሰቡ፡፡ በተለይ ጥቅምት 13 እና 14 ለደረሰው ጥፋት መነሻ ከሆነው ‹‹ተከብቤያለሁ›› በሚል ለመንግስት አካል ማሳወቅ ሲገባው…
Rate this item
(11 votes)
 ከሰሞኑ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ዙሪያ በተፈጠረው ግጭትና ሁከት ከ27 በላይ ሰዎች ሲሞቱ፣ በርካታ ንብረት ወድሟል፡፡ በመንገድ መዘጋጋት የዜጐች እንቅስቃሴ ተደናቅፏል፡፡ አክቲቪስትና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ ማክሰኞ ለረቡዕ አጥቢያ ሌሊት ‹‹ጥበቃዎቼን መንግስት ሊወስድብኝ ነው›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን ተከትሎ፣ ኦሮሚያና…
Rate this item
(4 votes)
- የፀጥታ ሃይሎች ቅድመ ግጭት መከላከል ላይ እንዲያተኩሩ ጠይቋል - በግጭቱ ምክንያት መደበኛ ስብሰባውን አቋርጧል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሀገሪቱን ለከፍተኛ ጥፋት የሚዳርጉ ጐሣና ሃይማኖትን መሠረት ያደረጉ ግጭቶች እየተስፋፉ መሆኑን በመግለፅ ዜጐች ለሀገር አንድነትና ሠላም እንዲቆሙ ጥሪ…
Rate this item
(6 votes)
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ጽንፍ የያዙ አመለካከቶች የሀገሪቱ ሁኔታ ወደ ውጥረት እየከተቱ፣ ዜጐችን ለጥቃት እያጋለጡ መሆኑን የጠቆመው በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሲቪል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦሲዴፓ)፤ መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ አሳስቧል፡፡ በኢትዮጵያ በተፈጠሩ ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ምክንያት እየከሰቱ ያሉ ችግሮች…
Page 3 of 283