ዜና

Rate this item
(5 votes)
መንግሥት በየትኛውም ወገን የሚፈፀምን ሥርዓት አልበኝነትና የሕግ ጥሰት በእኩል ዓይን ተመልክቶ በአገሪቱ ሕግና ሥርዓት የማስከበር ሃላፊነቱን እንዲወጣ ኢዜማ ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫው፤ ‹‹በየትኛውም ወገን የሚፈፀም ሥርዓት አልበኝነትን በቃ…
Rate this item
(3 votes)
ኦፌኮ በአባልነት የተቀበላቸውን የአቶ ጀዋር መሀመድ የዜግነት ጉዳይ አስመልክቶ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀረበለት ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ ተገቢና ሕጋዊ መሠረት ያለው ጥያቄ ነው ያቀረበልን ያሉት የፓርቲው ጽ/ቤት ኃላፊ፣ አቶ ጥሩነህ ገምታ፤ እኛም ሕግን አጣቅሰን ሕጋዊ ምላሽ አዘጋጅተናል…
Rate this item
(4 votes)
በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ከሁለት ወራት በፊት ጀምሮ ስለታገቱ ተማሪዎች መንግስት በሰጠው መግለጫ ‹‹ተማሪዎችን ለማስለቀቅ በጥንቃቄ እየሠራሁ ነው›› ያለ ሲሆን የእገታ ድርጊቱን የሚያወግዝ ሠላማዊ ሠልፎች ከማክሰኞ ጥር 19 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክለል የተለያዩ ከተሞች እየካሄዱ የሰነበቱ ሲሆን በዛሬው እለትም…
Rate this item
(1 Vote)
እናት በልጆቿ መካከል ልዩነት እንደማታደርግ ሁሉ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ እናት የማገልገል አላማ አለኝ የሚለው አዲሱ ‹‹እናት ፓርቲ›› ከሰሞኑ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና አግኝቷል፡፡ ፓርቲው በዋናነት የኢትዮጵያን ባህል ወግና ልማድ መነሻ በማድረግ፣ አላማና ግቡን ቀርፆ መመስረቱን የገለፀ ሲሆን ዋነኛ አላማዬ በኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ በንፁሃን ዜጐች ላይ ያልተገባ እርምጃ ወስዷል በሚል በሀረር ከተማና በአካባቢዋ ባሉ አወዳይ፣ ሂርና እና ሌሎች ከተሞች ከረቡዕ ጀምሮ እስከ ትናንት በቤት ውስጥ የመዋል አድማ ሲካሄድ ሰንብቷል:: አምነስቲ ኢንተርናሽናል በበኩሉ በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የገለፀ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ግማሽ ሚሊዮን አንበጦች በየቀኑ የ2500 ሰዎችን የእለት ጉርስ እየነጠቁ ነው በምሥራቅ አፍሪካ አገራት የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን የተባበሩት መንግሥታት አደጋ መከላከል የ10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዋናነት በኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የተከሰተው የአንበጣ…