ዜና

Rate this item
(4 votes)
የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ከነገ በስቲያ ሰኞ በባህር ዳር ፍ/ቤት ለእነ አቶ በረከት ስምኦን የመከላከያ ምስክር ሆነው እንደሚቀርቡ ይጠበቃል፡፡ ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ በሙስና የተከሰሱት የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ…
Rate this item
(2 votes)
 ከሰሞኑ መስራች ጉባኤውን በመቀሌ ከተማ ያደረገው ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ (ሳወት)፤ ትግሌ የትግራይን ጥቅም ማዕከል ያደረገ ነው ብሏል፡፡ ለትግራይ ጥቅም በሚያደርገው ትግል ውስጥም በዋናነት ሕገ መንግሥቱ እንዲሻሻል እንደሚታገል አስታውቋል፡፡ሶሻል ዴሞክራሲን ርዕዮተ ዓለሙ ያደረገው ፓርቲው፤ የትግራይ መንግሥት ምን መምሰል አለበት? የትግራይ ኢኮኖሚያዊ፣…
Rate this item
(0 votes)
 ነባር የፖለቲካ ድርጅቶች የአዲሱን አዋጅ መስፈርቶች በ2 ወራት ውስጥ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀጣዩን ምርጫ ጊዜ በ2 ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሮ በማጽደቅ የምርጫ ጊዜውን ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር በ22 ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ 170 ተማሪዎች ላይ ከትምህርት የማገድ እርምጃ መወሰዱን የገለፀ ሲሆን ዩኒቨርሰቲዎች በበኩላቸው ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን እንደወሰዱ ታውቋል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስተዳደራዊ እርምጃ የወሰደባቸው 170 ተማሪዎች በዋናነት በዩኒቨርሲቲዎቹ በተከሰቱ ግጭቶች ቀጥተኛና ዋነኛ ተሳታፊ ሆነው…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የገናን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡ ጠቅላይ ም/ቤቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በሰጡት መግለጫ እግረ መንገዳቸውን በሞጣ መስጂዶችና ሙስሊሞች ላይ የደረሰውን ጥቃት…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹የደቡብ ክልል ም/ቤት ጥያቄዬን አፍኖብኛል›› ያለው የሃዲያ ዞን ም/ቤት የክልልነት ጥያቄው ተመርምሮ ምላሽ እንዲያገኝ ለፌዴሬሽን ም/ቤት ቅሬታ አቀረበ፡፡የሃዲያ ዞን የክልልነት ጥያቄ በዞኑ ም/ቤት ሙሉ ድምጽ አግኝቶ ከፀደቀ በኋላ ባለፈው ዓመት ታህሳስ 16 ቀን 2011 ለደቡብ ክልል ም/ቤት ጥያቄው መቅረቡን የገለፀው…