ዜና

Rate this item
(22 votes)
- ለቤተክርስቲያን መስሪያ ቦታ ጠይቀው በጐ ምላሽ ተገኝቷል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ከሀሙስ ጀምሮ ሲያደርጉት የነበረውን ጉብኝት ዛሬ የሚያጠናቅቁ ሲሆን በሦስት ቀናት ቆይታቸው እዚያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በስፋት ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመጀመሪያ ቀን ቆይታቸው፣ ከ3 መቶ…
Rate this item
(6 votes)
‹‹መሳደብ የኦሮሞ ሕዝብ ባህል አይደለም›› ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን፣ እንዲሁም መላውን የለውጥ አመራርና ብልጽግና ፓርቲን ለማበረታታት ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ ሰሞኑን በጅማ ተካሄደ፡፡ ከትናንት በስቲያ ሀሙስ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የጅማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች በጅማ ከተማ ስታዲየም እንዲሁም የአጋሮና አካባቢው ነዋሪዎች በአጋሮ…
Rate this item
(3 votes)
የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው የድንበር ችግር በዘላቂነት መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው መሪዎች ተገናኝተን፣ በህግና በስርአት ተቋማዊ በሆነ መልኩ መፍትሔ ስናበጅለት ነው ያሉ ሲሆን፤ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ በበኩላቸው፤ የድንበር ጉዳዩ መቋጫ እንዳያገኝ እንቅፋት የሆኑት…
Rate this item
(2 votes)
“ገዥው ፓርቲ የመንግስትን መዋቅር ተጠቅሞ ገቢ እያሰባሰበ ነው” የፓርቲና የመንግስት ድርሻዎች በግልጽ በተግባር እንዲለዩ “ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ” የጠየቀ ሲሆን ገዥው ፓርቲ የመንግስትን መዋቅር በመጠቀም፣ አሁንም የፓርቲ ገቢ እየሰበሰበ ነው ሲል ከሷል፡፡ “ባለፉት ሶስት አስርት አመታት በሀገራችን ከታዩ መሠረታዊ የፖለቲካ…
Rate this item
(5 votes)
እስካሁን 76 ሰዎች ሞተዋል በኦሮሚያ፣ ደቡብ እና ሶማሌ ክልል እየተሰራጨ ነው በተባለው የኮሌራ ወረርሽኝ 76 ሰዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ያስታወቀ ሲሆን አለማቀፍ ተቋማት፣ መንግስት ለወረርሽኙ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡ ካለፈው አመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተው የኮሌራ…
Rate this item
(3 votes)
‹‹ሕዝባዊ ስብሰባ እንጂ ቅስቀሳ አይደለም›› ኦፌኮ ሁለተኛ ዙር ሕዝባዊ ስብሰባዎችን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለማካሄድ መዘጋጀቱን ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት በአዲስ መልክ ከሕዝብ ጋር የመተዋወቅ አላማ ያለው ሕዝባዊ ስብሰባ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሲያደርግ የቆየው ኦፌኮ፤ የዚህ ቀጣይ የሆነውን ተመሳሳይ…