ዜና

Rate this item
(3 votes)
በሕዳሴ ግድብ ላይ የሚደረግ ድርድር በአሜሪካ መንግሥት ተቋማት አደራዳሪነት ሳይሆን አፍሪካዊ በሆነ ማዕቀፍ ብቻ እንዲከወን አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት) ጠየቀ፡፡አብሮነት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫው፤ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በግብፅ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል እንዲቀጥል ስምምነት የተደረሰበት የድርድር ሂደት ከምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት…
Rate this item
(2 votes)
“በ6 ወር ሥራ ይጀምራል የተባለው ኩባንያ በ3 ዓመት ሙሉ የውሃ ሽታ ሆኗል” ከ3 አመት በፊት የተመሠረተው ህዳሴ ግራንድ ሞል አክሲዮን ማህበርን ለማቋቋም ከእያንዳንዳቸው የተሰበሰበው ገንዘብ የት እንደደረሰ እንደማያውቁና ህጋዊ የአክሲዮኑ ባለቤት መሆን የሚችሉበትን ውልም እስከ ዛሬ መዋዋል እንዳልቻሉ ባለአክሲዮኖች ገለፁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት እንዳይገደብ ስጋት አለኝ ብሏል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል እየተተገበረ በሚገኘው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከሰብዓዊ መብት አንፃር የማሻሻያ ሀሳቦች አቅርቧል፡፡ ኮሚሽኑ በዋናነት ከቆመለትና አገሪቱ ከፈረመቻቸው አለማቀፍ የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ድንጋጌዎች ጋር በቀጥታ ይጋጫሉ…
Rate this item
(4 votes)
የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) የህወኃትን አካሄድ በመቃወም በድጋሚ የትጥቅ ትግል ለመቀጠል ወደ ኤርትራ መግባቱን ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡ የዛሬ 2 ዓመት ግድም ከበርካታ ድርድር በኋላ የትጥቅ ትግል አቁሞ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ በክልላዊ ጉዳዮች ላይ ከህወኃት ጋር በጋራ ሲሰራ መቆየቱ የሚነገርለት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡
Rate this item
(12 votes)
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4048 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስምንት (88) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አምስት መቶ ሰማንያ ሁለት (582) ደርሷል፡፡