ዜና

Rate this item
(3 votes)
ኢሠመኮ በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ምርመራ እንዲያደርግ ጠይቋል በኦሮሚያና በአማራ ክልል (ኦሮሞ ብሔረሰብ) አስተዳደር ዞን ውስጥ በዚህ አመት ተፈጽመዋል ያላቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በዝርዝር የገለፀው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ምርመራ እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡ ኦፌኮ ትናንት…
Rate this item
(5 votes)
ትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ ወስኗል በ6ኛው አገራዊ ምርጫ እጣ ፈንታ ላይ የተላለፈውን የፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔ ኦፌኮ፣ ኦነግ፣ ኦብነግና አብሮነት የተቃወሙ ሲሆን ከመስከረም 2013 በኋላ አገሪቱ ወደ ፖለቲካ ቀውስ እንዳታመራ ስጋት አለን ብለዋል። ተፎካካሪ ፓርቲዎቹ ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫቸው፤ የፌዴሬሽን ም/ቤት…
Rate this item
(2 votes)
ወላይታ ራሱን ችሎ ክልል የመሆን ሕገ መንግሥታዊ መብት አለው - (የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ፤) የደቡብ ክልልን የአዳዲስ ክልል አደረጃጀት አስመልክቶ የደቡብ የሰላም አምባሳደሮች ቡድን ለፌዴሬሽን ምክር ያቀረበው ጥናት፤ የወላይታን ሕዝብ አቋም እንደማያንፀባርቅ የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ (ወብን) አስታወቀ። የወላይታ ሕዝብ ራሱን ችሎ…
Rate this item
(1 Vote)
የክልሉ ሃላፊዎችም ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ተብሏል በሱማሌ ክልል የኮረና ቫይረስ ስርጭት መባባስ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን ክልሉ ከአዲስ አበባ በመቀጠል በርካታ የቫይረሱ ተጠቂዎች የሚገኙበት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ እስከ ትላንት ድረስ በክልሉ 215 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የአንድ…
Rate this item
(10 votes)
በኮቪድ 19 ሳቢያ መጨናነቅ ባሉባቸው አካባቢዎች በነፃ አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል “ሄሎ ታክሲ” ከሰሞኑ የትራንስፖርት ገበያውን መቀላቀሉንና በ40 ተሽከርካሪዎች ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። በ50 ሚ.ብር ካፒታል እንደተመሰረተ የሚነገርለት የትራንስፖርት ኩባንያው በቀጣይ 3000 አውቶ ሞቢሎችን ከውጪ በማስመጣትና 30 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ለሚከፍሉ ቀሪውን…
Rate this item
(20 votes)
 ከ26ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው እንደሚሞቱ ተገምቷል በአገራችን የኮቪድ - 19 ወረርሺኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቀው በመጪው ህዳር ወር ላይ እንደሚሆን የተጠቆመ ሲሆን ከ8.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በበሽታው እንደሚያዙና ከ26ሺ በላይ የሚሆኑ በቫይረሱ ህይወታቸውን እንደሚያጡ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የህብረተሰብ…