ዜና

Rate this item
(13 votes)
 በአማራ ክልል ጐንደር ደንበያ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃትና በፈጠሩት ግጭት በርካቶች መገደላቸውንና መኖሪያ ቤቶች መቀጠላቸውን ምንጮች ያስታወቁ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ በጐንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ባለፈው ሐሙስ ምሽት በተፈጠረ የእሣት ቃጠሎ እንስሳትን ጨምሮ በርካታ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ መንግስት…
Rate this item
(3 votes)
የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ ሃገራቸው ይገባሉ በምርጫ 97 የአውሮፓ ታዛቢ ልኡክ መሪ የነበሩት እና ጎሜዝ፤ የፊታችን አርብ ለ3 ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር እንደሚወያዩና በሚሌኒየም አዳራሽ ለህዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎሜዝ፤…
Rate this item
(5 votes)
“የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር” የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገር አንድነት ለከፈለው መስዋዕትነት ተገቢው እውቅናና ክብር እንዲሰጥ ለማድረግ ጥረት እያደረግኩ ነው አለ፡፡ ማህበሩ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተመሰረተ በኋላ ሶስት ያህል ጉባኤዎችን በማካሄድ የአባላት ቁጥሩን ከማበራከት ጎን…
Rate this item
(4 votes)
 ‹‹ከዚህ በፊት በማናውቀው ሰነድ ላይ እንድንወያይ ተደርገናል” - የፖለቲካ ድርጅቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር የቃል ኪዳን ሰነድ በምርጫ ቦርድ በኩል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት የቀረበ ቢሆንም ፓርቲዎች ከዚህ ቀደም በማናውቀው ሰነድ ላይ ነው እንድንወያይ…
Rate this item
(3 votes)
በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት በሃገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የፖለቲካ ልሂቃን፣ የሲቪክ ተቋማትና ፖለቲከኞች መካከል የተጀመረው “ብሔራዊ ውይይት” (National Dialogue) የሃገሪቱን የፖለቲካ ስርአትና የዲሞክራሲ ይዞታ ያሻሽላል የሚል ተስፋ መሰነቃቸውን ፖለቲከኞች እና ምሁራን ገለፁ፡፡ የተጀመረው ብሔራዊ ውይይት ለረጅም አመታት እንዲፈጠር ሲጠየቅ የነበረ መሆኑን የገለፁት…
Rate this item
(4 votes)
 - ህጉ የቢራ ፋብሪካዎችንና የሚዲያ ተቋማትን በእጅጉ የሚጐዳ ነው ተብሏል - ውሣኔው ለአገሩና ለዜጐቹ የሚቆረቆር መንግስት መምጣቱን አመላካች ነው - አስተያየት ሰጪዎች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የንግድና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴዎች፤ ከፍተኛ ክርክርና ውይይት አድርገውበት፣…
Page 13 of 266