ዜና

Rate this item
(6 votes)
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአንድ ቀን ውሏቸው ምን ይመስላል? ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም፡፡ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ 3ሺህ ያህል አቃቢያን ህግና ጠበቆች ጋር ለውይይት ተቀመጡ፡፡ በውይይታቸውም ጠበቆችና አቃቢያን…
Rate this item
(1 Vote)
“አገሪቱ ዲሞክራሲያዊ ትሆናለች አትሆንም የሚለው ገና ያልጠራ ጉዳይ ነው” - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪዎች በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የድጋፍና ገቢ ማሰባሰቢያ ስብሰባዎችን እያካሄዱ ሲሆን ፓርቲው በሃገር ውስጥ መነሻቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የልኡካን ቡድኖችን በአምስት የሃገሪቱ አቅጣጫዎች አሰማርቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት ወደ…
Rate this item
(0 votes)
ግብረሠዶማውያን ኢትዮጵያን እንጐበኛለን ማለታቸው ማህበረሰቡን ያስቆጣ ሲሆን የሀገሪቱ የሃይማኖት ተቋማት ግብረ ሰዶማውያን ኢትዮጵያን መርገጥ አይችሉም መንግስት ህግ ያስከብር አቋሙን ከወዲሁ ያሳውቅ ብለዋል፡፡ ጐብኚዎቹ ትኩረት ያደረጉበት የላሊበላ ቤተክርስቲያን አስተዳደር በበኩሉ በፈጣሪ ጽዩፍ የሆነውን ድርጊት ፈፃሚ ግብረሰዶማውያንን ተቀብሎ አላስተናግድም፤ ስለአካባቢው ለሚደርስባቸው ጉዳትም…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በአክሱም ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ተማሪ ህይወቱ ማለፉ የሚታወቅ ሲሆን፤ ከተማሪው ግድያ ጋር በተያያዘ 10 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው በፖሊስ ምርመራ እየተደረገባቸው ነው:: በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተከሰተ ግጭት አንድ ተማሪ መሞቱን ተከትሎ ከግንቦት 19 ቀን 2011 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
 የምርጫ 97” ቀውስን ተከትሎ፣ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተገደሉ የመብት ጠያቂ ሰማዕታትን የሚዘክር መርሃ ግብር፣ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት በመኢአድ ቢሮ ይካሄዳል፡፡ ይህን “ዝክረ ሰማዕታት” ያዘጋጁት የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና…
Rate this item
(0 votes)
ከ6 ወር በኋላ “ሸገር ዳቦ”ን ለገበያ ያቀርባል በሰዓት 80ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው የዳቦ ፋብሪካ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የተጣለ ሲሆን ፋብሪካው ከ6 ወር በኋላ ሲጠናቀቅ፣ “ሸገር ዳቦ” እያመረተ ለገበያ ያቀርባል ተብሏል፡፡ የፋብሪካውን ግንባታ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን…
Page 12 of 276