ዜና

Rate this item
(3 votes)
 ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሃኪሞች እንዲመድብ ተጠይቋል አዲስ የወጣውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅን የሚቃወሙ 71 የፖለቲካ ድርጅቶች በጥቅምት መጨረሻ በአራት ኪሎ የድል ሃውልት አደባባይ ላይ ተሰባስበው ለሁለት ቀናት የረሃብ አድማ ለማድረግ መዘጋጀታቸው አስታወቁ፡፡ አዋጅን በመቃወም በተደጋጋሚ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለምርጫ ቦርድ፣ ለህዝብ…
Rate this item
(2 votes)
 በዶ/ር አረጋዊ በርሄ የሚመራው የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) በዛሬው እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አዳራሽ ህዝባዊ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ለረጅም አመታት በውጭ ሀገር ሆኖ ሲንቀሳቀስ የቆየውና ለውጡን ተከትሎ ከአመት በፊት ወደ ሀገር ቤት ከተመለሱ የፖለቲካ ድርጅቶች…
Rate this item
(2 votes)
- አገሪቱ በየዓመቱ ከምታመርተው ምርት ጥቅም ላይ የሚውለው ከግማሽ በታች ነው - ከእርሻ እስከ ጉርሻ ባለው ሂደት የሚባክነው ምርት 52 በመቶ ይሆናል የምግብ ብክነትና ያለአግባብ ምግብን ጥቅም ላይ ማዋል አገሪቱን በየዓመቱ ለ55.5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚዳርጋት ተገለጸ፡፡ ባለፈው የፈረንጆች 2017…
Rate this item
(2 votes)
“አብዮታዊ ዲሞክራሲ የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች አይፈታም” የኢሕአዴግ “አብዮታዊ ዴሞክራሲ” የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች መፍታት እንደማይችል መገንዘቡን የገለፀው የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ፤ (ኦዴፓ) የ“መደመር” እሳቤ የፓርቲው መርህ እንዲሆን መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በሐዋሳ በተካሄደው 11ኛው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ የኢሕአዴግ የወደፊት እጣ ፈንታ እንዲጠና በተቀመጠው መርህ…
Rate this item
(7 votes)
 ‹‹ክብሩ የአገር ነው፤ እንኳን ደስ ያለሽ እናት አገር ኢትዮጵያ›› - ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን ማሸነፋቸው በርካታ ኢትዮጵያውያንን አስደስቷል፡፡ ከ302 የኖቤል የሰላም እጩዎች ጋር ተወዳድረው ያሸነፉት ጠ/ሚኒስትሩ፤ በቀጣይ ለሚሰሩት ሥራ ትልቅ ብርታት…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ፣ ብርቅና ትልቅ አገር ናት፡፡ ትንሽ ሰው አንሁን፡፡ የኖቤል ሽልማት፣ እንደ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ሁለት መልክ አለው፡፡ በአንድ ፊት፣ ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ የተመዘገበ፣ የድንቅና ብርቅ ታሪክ ባለቤት ናት፡፡ የኖቤል ሽልማትም፣ እንደ ልብ የማይገኝ ብርቅ ሽልማት ነው፡፡ በልባም ጥረት ግሩም ውጤቶችን በማስመዝገብ፣…
Page 11 of 290