ዜና

Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ በተለምዶ ባልደራስ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ወጣቶችና በጐ ፈቃደኞች በኮሮና ወረርሽኝ የ250ሺህ ብር ድጋፍ አሰባስበው ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጽ/ቤት አስረክበዋል፡፡ ከ30 በላይ የሚሆኑት የአካባቢው በጐ ፈቃደኛ ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት አርአያነት ያለው ተግባር ማከናወናቸውን ለአዲስ አድማስ ያስረዱት የወረዳ 7…
Rate this item
(6 votes)
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልበጥሬ ገንዘብ ብር 3,500,000 (ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺብር ለገሰ በአለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በቂ ክትትልና ትኩረት ተሰጥቶት አስቸኳይ እርምጃ ካልተወሰደ የሚያመጣው ጥፋት እጅግ አሰቃቂ መሆኑን ተቋማችን ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ ግንዛቤ ወስዷል፡፡ ይህንኑ ሁኔታ ለመቋቋም መጀመሪያ ራስንና…
Rate this item
(11 votes)
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት፣ ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት ማለፉ ተገልጿል፡፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እንዳስታወቀው፤ ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ…
Rate this item
(2 votes)
“ቫይረሱን በአፍሪካ መቆጣጠር ካልተቻለ መልሶ ሁላችንንም ያጠፋናል” ‹‹የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአፍሪካ ምድር ካልተሸነፈ ተመልሶ ሁላችንንም ያጠፋናል›› ያሉት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ የአለም ሀገራት ቫይረሱን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት አፍሪካውያንን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በ‹‹ፋይናንሻል ታይምስ›› ጋዜጣ ላይ ለንባብ በበቃው የጠ/ሚኒስትሩ ጽሑፍ፤ የቫይረሱ…
Rate this item
(1 Vote)
- እየመጣብን ያለው ታላላቅ አገራት ያልቻሉት ትልቅ መከራ ነው - በሽታው የሚያደርሰውን መከራ ከሌሎች አገራት እንማር - በሽታው ከቁጥጥራችን ከወጣ ልንቋቋመው አንችልም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና የድንገተኛ ጽኑ ህመምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ወልደሰንበት ዋጋ ነው፤ ሀሳቡ የግል…
Rate this item
(3 votes)
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጥሬ ገንዘብ ብር 3,500,000 (ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር ለገሰ በአለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በቂ ክትትልና ትኩረት ተሰጥቶት አስቸኳይ እርምጃ ካልተወሰደ የሚያመጣው ጥፋት እጅግ አሰቃቂ መሆኑን ተቋማችን ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ ግንዛቤ ወስዷል፡፡ ይህንኑ ሁኔታ ለመቋቋም…
Page 2 of 300