ዜና

Rate this item
(16 votes)
 - በጐንደር ኤርትራውያንን ጨምሮ 2 ሚሊዮን እንግዶች ይገኛሉ - የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች በዓሉን በጐንደር ያከብራሉ የዘንድሮ ጥምቀት በዓል በአዲስ አበባና በጐንደር የዩኔስኮ ተወካዮች፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ ፓትሪያሪክ እንዲሁም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ እንግዶች በሚታደሙበት በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ተብሏል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
 የቀድሞው የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ በኢህአዴግ ውህደትና በጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር ፍልስፍና እንደማያምኑ በመግለጽ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ተከትሎ፣ ተፈጥሮ የነበረውን አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ በንግግር መፍታታቸውንና አብረው ለመስራት መስማማታቸው የተገለፀ ቢሆንም፤ ስለ ጉዳዩ አቶ…
Rate this item
(2 votes)
 “ወግ አጥባቂ ፓርቲን እንመሰርታለን ‹‹ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ›› በሚል በእነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተመሠረተው የፖለቲካ ፓርቲ፤ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ የእውቅና ሰርተፊኬት ያገኘ ሲሆን መስራች ጉባኤውን ጥር 17 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ጋዜጠኛ እስክንድር፤ ፓርቲው በዋናነት አዲስ አበባን የማዳን…
Rate this item
(0 votes)
በ1997 ዓ.ም የኢትዮጵያን 4ኛ አገራዊ ምርጫ የታዘበው የአውሮፓ ህብረት፤ መጪውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመታዘብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ በሀገሪቱ በነሐሴ የሚካሄደውን ምርጫ እንዲታዘብ ባለፈው ታህሳስ ወር ከኢትዮጵያ መንግሥት ግብዣ እንደቀረበለት ትናንት ለጋዜጠኞች የገለፁት የአውሮፓ ህብረት የቅድመ ምርጫ ጥናት ቡድን፤ አባላት በቀጣይ…
Rate this item
(3 votes)
አክቲቪስት ጀዋር መሐመድን በአባልነት ያካተተውና በፕ/ር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በሀረር፣ ድሬ ደዋ፣ ጭሮ ከተሞች የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ ማድረጉን ያስታወቀ ሲሆን ኢዜማ በበኩሉ፤ በሐዋሣ ከተማ ህዝባዊ ውይይት አድርጓል፡፡ ኦፌኮ በሶስቱ ከተሞች ባደረጋቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች፤ ስለ ፓርቲው አላማና…
Rate this item
(0 votes)
አለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች፤ አለም በ2019 እንዴት ከረመች በሚለው አጠቃላይ ሪፖርቱ፤ በኢትዮጵያ ግጭቶችና መፈናቀሎች ተበራክተው መክረማቸውን አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ከትናንት በስቲያ ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ፤ በአፍሪካ ሀገራት በአመዛኙ ተቃውሞ፣ ግጭት፣ መፈናቀል እንዲሁም ህዝብ ከመሪዎች ጋር ያለመግባባት ሁኔታ ሠፍኖ ነው…
Page 1 of 290