ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ሁለተኛ አመት ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 1 ታስቦ የዋለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ የምርመራ ውጤት ይፋ አደራረግ በአሜሪካና ኢትዮጵያ መካከል ውዝግብ መፍጠሩን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ የምርመራ ቡድን አባላት የምርመራ ግኝቱን ከኢትዮጵያ የምርመራ ቡድን ግኝት ጋ ሳያመሳክሩ በራሳቸው ይፋ…
Rate this item
(3 votes)
“በቃጠሎው ከ180 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞተዋል” ባለፈው እሁድ በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በጅምላ በእሳት አቃጥለው የገደሉት የሁቲ አማፂያን ናቸው ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የየመን የመንግስት ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡በኢራን የሚደገፈው የሁቲ አማፂያን፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ወዳሉበት ቦታ በመግባት፣ ውጊያውን እንዲቀላቀሉ እንደጠየቋቸውና ፍቃደኛ አለመሆናቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ባልደራስ በእስር ላይ የሚገኙት ሊቀ መንበሩን አቶ እስክንድር ነጋን በእጩነት እንዳያቀርብ መከልከሉ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን በፍ/ቤት እንደሚከስ አስታወቀ ቦርዱ በበኩሉ ታሳሪዎችን በእጩነትም በመራጭነትም ያልመዘገብኩት በአቅም ማነስ ምክንያት ነው ብሏል፡፡ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ሊቀ መንበሩን አቶ እስክንድር ነጋን፣ በየካ ምርጫ ወረዳ…
Rate this item
(2 votes)
ኢዜማን ወክለው በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት እጩዎች የታወቁ ሲሆን፤ ባልደራስ ከመኢአድና አብን ጋር በምርጫው እርስ በእርስ ላለመፎካከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ በዘንድሮ ምርጫ ኢዜማን ወክለው በየወረዳው ለፓርላማ ከሚወዳደሩት 23 እጩዎች መካከል የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የፓርቲው ም/መሪ አንዷለም…
Rate this item
(3 votes)
 ኦፌኮ ራሱን ከምርጫው ማግለሉን አረጋግጧል የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ሙሉ ለሙሉ መውጣቱን ያረጋገጠ ሲሆን በእነ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ በበኩሉ፤ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤ አድርጎ በምርጫው የመሳተፍ ፍላጎትና ዝግጁነት እንዳለው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል።ኦነግ ምናልባት በቀጣይ ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ…
Rate this item
(0 votes)
በክልሉ ዘላቂ መረጋጋት እንዲመጣ የመፍትሄ ሃሳቦችን ጠቁሟል ከወራት ዝምታ በኋላ ከሰሞኑ በትግራይ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ያወጣው አረና፤ በክልሉ ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የተፈፀሙ ሰብአዊ ጥቃቶች፣ የንብረት ዘረፋና ውድመት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ እንዲሁም የኤርትራ ወታደሮች ከአካባቢው እንዲወጡና ክልሉ ቀድሞ ሲያስተዳድረው የነበረው…