ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በዚህ ሳምንት በኮሮና የስርጭት መጠን ከመላው የአገሪቱ አካባቢዎች አዲስ አበባ ቀዳሚነቱን የያዘ ሲሆን 7 ቀናት ውስጥ 5 ሺ 870 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በኦሮሚያ 1146 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን አማራ ክልል ደግሞ በሳምንቱ ውስጥ 354 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።በሳምንቱ ውስጥ በመላው…
Rate this item
(8 votes)
አምስት ወራት ያስቆጠረው በትግራይ የሚካሄደው ጦርነት በፍጥነት ላይቆም እንደሚችል የጠቆመው አለማቀፉ የግጭቶች አጥሪ ቡድን (ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ) በተለይ አዳዲስ ወጣቶች አማፂውን ቡድን እየተቀላቀሉ መሆኑ ጉዳዩን ውስብስብና የተራዘመ ያደርገዋል ብሏል፡፡መንግስት በበኩሉ፤“ጦርነቱ ተጠናቋል፤ ሕወሃት የሚባለው ቡድን ተደምስሷል፤ የቀረው ርዝራዦችን የመልቀም ስራ ብቻ…
Rate this item
(2 votes)
7 ጋዜጦች፣ 21 ሬዲዮና 29 ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ተመድበዋል ከሁለት ወራት በኋላ ለሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ 57 የመገናኛ ብዙኃን የ46 የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምረጡኝ ቅስቀሳ ያስተናግዳሉ።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችና ብሮድካስት ባለስልጣን በጋራ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመገናኛ ብዙሀን አጠቃቀም ድልድልን በእጣ የለዩ ሲሆን የፓርቲዎችን…
Rate this item
(5 votes)
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ በምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ በንጹሀን ዜጎች ላይ ለደረሱ ጥቃቶችና አሰቃቂ ግድያዎች ተጠያቂ የሚያደርገውን የ“ኦነግ ሸኔ” ቡድን በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ አቅዶ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል።ከሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ ያጋጠመውን የሠላማዊ ዜጎች ጭፍጨፋ ተከትሎ “ኦነግ ሸኔ” ሙሉ…
Rate this item
(2 votes)
የቴሌኮም ዘርፍን ወደ ግል በማዘዋወር ጉዳይ ቴሌኮም ሪቪው አፍሪካ ከተሠኘ መፅሔት ጋር ከትናንት በስቲያ ቃለ ምልልስ ያደረጉት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ገበያ ማዕከል ለማድረግ መታቀዱን ገልፀዋል።ከመፅሔቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በዋናነት በቴሌኮም ዘርፉ ወደ ግል የማዘዋወር ሂደት…
Rate this item
(0 votes)
የትርጉምና አስተርጓሚነት ሙያን በዩኒቨርሲቲዎች በድግሪ ደረጃ ለማስተማር የሚያስችል ስርአተ ትምህርት ተዘጋጀ ሲሆን የትርጉምና ቋንቋን የተመለከቱ ሶስት ግዙፍ ተቋማትም በመቋቋም ላይ እንደሆነ ተገልጿል፡፡የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሃገሪቱ የመጀመሪያውን ትርጉምና አስተርጓሚነት የተመለከተ ብሄራዊ ኮንፍረንስ…