ዜና

Rate this item
(13 votes)
 • ”የድርቅ ተረጅዎች ችግር ወደ ቀጣዩ ዓመት ሊሸጋገር ይችላል” • ለተፈናቃዮች የሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ እየተጠና ነው በኢትዮጵያ የሰብአዊ ቀውሶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሱ መምጣታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፎች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት (OCHA) አስታውቋል፡፡ ፅ/ቤቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ወቅታዊ ሪፖርቱ፤ሃገሪቱ በሰብአዊ ቀውሶች…
Rate this item
(23 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው አንጋፋው የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እጃቸው በብረት ካቴና እንዳይታሰርና በማረሚያ ቤት ጎብኚዎቻቸው ብዛት ላይ ገደብ እንዳይደረግ ለፍ/ቤት በጻፉት የአቤቱታ ደብዳቤ መጠየቃቸውን ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡ ዶ/ር መረራ እድሜያቸው ወደ 70 ዓመት የደረሰ…
Rate this item
(14 votes)
 የሀገሪቱ የፖለቲካ ችግር ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሰ መምጣቱንና ለሀገሪቱ ቀጣይ ህልውናም አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን የጠቆመው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፤ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በህዝብ ያለውን አመኔታና ቅቡልነት ህዝበ ውሳኔ በማካሄድ እንዲያረጋግጥ ጠይቋል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ የአቋም መግለጫው፣ የሀገሪቱን የፖለቲካ ችግሮች ከስር…
Rate this item
(9 votes)
 ከ400 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ሶዶ ከተማ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን፤”መንግስት ለመኖሪያ ቤት መስሪያ በሚል ከ9 ወራት በፊት በሰጠን መሬት ላይ ግንባታ እየተካሄደበት ነው” ሲሉ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ፤የመምህራኑን አቤቱታ ተከትሎ ግንባታውን ማገዱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በከተማዋ አንደኛ እና…
Rate this item
(1 Vote)
ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው ሂልተን አዲስ አበባ ሆቴል፣ ከኢትዮጵያ ሆቴሎች በአገልግሎት ጥራት የመሪነት ደረጃን በመያዝ፣ለአራተኛ ጊዜ የ”ዎርልድ ትራቭል አዋርድ” ሽልማት ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ሰሞኑን በሩዋንዳ ኪጋሊ በሚገኘው ራዲሰን ብሉ ሆቴል በተደረገው የቀይ ምንጣፍ የሽልማት ስነ ስርአት ላይ ሽልማቱን የተቀበሉት የሂልተን…
Rate this item
(0 votes)
 አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 13ኛ ዓመታዊ መደበኛና 5ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል እያካሄደ ሲሆን በ2009 ዓ.ም ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 351 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ትርፉን ለማግኘት 1.1 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን፣ ከዚህ ውስጥ…