ዜና

Rate this item
(4 votes)
 በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ፣ የመኢአድን ልሣን ጋዜጣ አንብበዋል፤ አስነብበዋል የተባሉ የአመራር አባላት መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ፡፡ መኢአድ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ፤ ከተቋረጠ ከረጅም ዓመታት በኋላ ወደ ህትመት የተመለሰው “አንድነት” የተሰኘውን የድርጅቱን ልሣን ጋዜጣ “አንብባችኋል፤ አስነብባችኋል” በሚል የፓርቲው የማዕከላዊ ም/ቤት ሃላፊና የወጣቶች ጉዳይ…
Rate this item
(4 votes)
በፍቺያቸው ጉዳይ ፍንጭ አለመገኘቱን ጠበቆች ተናግረዋል የታሰሩ ፖለቲከኞች ለተሻለ ሀገራዊ መግባባት ሲባል በምህረት ወይም በይቅርታ ከእስር ይፈታሉ መባሉን ተከትሎ፣ ታሳሪዎች በተስፋ እየተጠባበቁ ቢሆንም እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ አንድም በምህረት ወይም በይቅርታ የተፈታ ፖለቲከኛ አለመኖሩን ከጠበቆችና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ታህሳስ…
Rate this item
(4 votes)
“የተፈታነው የእስር ጊዜያችንን ጨርሰን እንጂ በምህረት አይደለም” ከሙስሊም ጉዳዮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር በተያያዘ በሽብር ወንጀል ተፈርዶባቸው የነበሩ ጋዜጠኛ ዳርሠማ ሶሪና ጋዜጠኛ ካሊድ መሃመድን ጨምሮ 14 የኮሚቴው አባላት የፍርድ ጊዜያቸውን አጠናቀው ሰሞኑን ከእስር ተለቀዋል፡፡ እስረኞቹ የተፈቱት በቅርቡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ፤…
Rate this item
(1 Vote)
 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፤ የዓለም ሃገራትን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፤ ኢትዮጵያን በጉዞ ወቅት የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ሃገራት ተርታ መድቧታል፡፡ በደረጃ አንድ የተመደቡ ሀገራት የተለመደው ጥንቃቄ ተደርጎ ጉዞ ሊደረግባቸው የሚችሉ ሲሆን ኢትዮጵያ የተመደበችበት ደግሞ የፀጥታ…
Rate this item
(8 votes)
ውሳኔው በአሜሪካ ቅሬታ መፍጠሩ ታውቋል · “ላለፉት 15 ቀናት ህዝቡ ቤተክርስቲያኗን 24 ሰዓት እየጠበቀ ነው” · የደብሩ ሂሳብ ሹም ህዝቡን በሽጉጥ አስፈራርቷል ተባለ የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ማሪያምና የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል ምዕመናን፤ በደብሩ ለተከሰተው ችግር መንግስት ጣልቃ ገብቶ እልባት…
Rate this item
(0 votes)
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከ4 ዓመት በላይ አነጋጋሪና አከራካሪ ሆኖ በቆየው የውጭ ሃገር የህፃናት ጉዲፈቻ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን ህፃናት በጉዲፈቻ ለውጭ ሀገራት ዜጎች እንዳይሰጡ የሚከለክለውን አዋጅ ሰሞኑን አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ ቢቢሲ እና ዘ ጋርዲያንን ጨምሮ በርካታ አለማቀፍ…