ዜና

Rate this item
(4 votes)
 የፖለቲካ ፕሮግራሙንና ህገ ደንቡን እንደሚያሻሽል ጠቁሟል በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተጀመሩ የፖለቲካ ለውጦች አበረታች መሆናቸውን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች ማብራራቱን የገለጸው ሰማያዊ ፓርቲ፤ ከለውጡ ጋር አብሮ ለመጓዝ የፖለቲካ ፕሮግራሙንና ህገ ደንቡን እንደሚያሻሽል ጠቁሟል፡፡ ዶ/ር ዐቢይ ወደ ስልጣን…
Rate this item
(12 votes)
 ከ250 በላይ የተሽከርካሪዎች ፍሰት ተገትቷል የትግራይ ክልልን ከአማራ ክልል የሚያገናኘው የአላማጣ ቆቦ መንገድ ተዘግቶ በመሰንበቱ የትራንስፖርት ፍሰት የተገታ ሲሆን ተሽከርካሪዎች መጉላላታቸው ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ መንገዱ ካለፈው ሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2011 ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ ያልተከፈተ ሲሆን ከትግራይ ክልል…
Rate this item
(3 votes)
የዓለም ባንክ ከፍተኛ የሚባለውን የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ ለኢትዮጵያ የፈቀደ ሲሆን ገንዘቡ በሀገሪቱ በተጀመረው ለውጥ ውስጥ የኢኮኖሚ እድገቱን ለማፋጠን በቀጥታ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በሁለንተናዊ የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደሚገኝ መገንዘቡን የገለፀው የአለም ባንክ፣ ከኤርትራ ጋር ሰላም መፍጠሩን፣ የፖለቲካ…
Rate this item
(2 votes)
ሃይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) የታክሲ አገልግሎት ድርጅት፤ ሕጋዊና ዓለምአቀፍ የጥራት ደረጃ ያለው አገልግሎት እየሰጠሁ ቢሆንም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሕገ-ወጥ ናችሁ በሚል በደል እያደረሰብኝ ነው ሲል አማረረ፡፡ ድርጅቱ ትናንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ “የትራንስፖርት መጥሪያ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ለመስጠት ሕጋዊ…
Rate this item
(13 votes)
“ሰላምና ኢትዮጵያ አንድና ያው እስኪኾኑ መሥራት ይገባናል”ከትናንት በስቲያ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው በለቀቁት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ምትክ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ የአገሪቱ ሴት ርዕሰ ብሔር ሆነው ተሾመዋል፡፡ ይሄ ደግሞ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዚዳንት በመሾም በምስራቅ አፍሪካ ፈር ቀዳጅ ያደርጋታል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
“በመብት ጠያቂዎች ላይ የሚፈፀም ግድያ አለመቆሙ አሳሳቢ ነው”በራያ እና በወልቃይት ለዜጎች ሞትና እንግልት ምክንያት የሆኑ የማንነት ጥያቄዎች በፌደራል መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የጠየቀው ሰማያዊ ፓርቲ፤ መብታቸውን በተለያየ አግባብ በሚጠይቁ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ግድያ አሁንም አለመቆሙ አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ…