ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ባለሀብቶችና ፖለቲከኞች እጃቸው አለበት ተብሏል በአዲስ አበባ ከአንድ ዓመት ወዲህ በህገወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶችን በሁለት ሳምንት ውስጥ ለማፍረስ የማጣራት ሒደት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ መስተዳድር አስታውቋል፡፡ ከመሬት ወረራና ህገወጥ የቤት ግንባታዎቹ ጀርባ ባለሀብቶችና ፖለቲከኞች እንዳሉበት ደርሼበታለው ያለው መስተዳድሩ፤ ቤቶቹ ዝቅተኛ የኑሮ…
Rate this item
(0 votes)
የመንግስት ታጣቂዎችም ጦር መሳሪያ እንዳይዙ ተከልክለዋል የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት የፀጥታ ም/ቤት የክልሉን የሠላምና ፀጥታ የመደፍረስ ሁኔታ ላይ ግምገማ በማድረግ በልዩ ሁኔታ ከተፈቀደላቸው አካላት ውጪ የጦር መሳሪያም ሆነ ድምጽ አልባ መሳሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስን ከለከለ፡፡ ግጭት በተከሰተባቸውም ሆነ በየትኛውም የክልሉ አካባቢዎች…
Rate this item
(6 votes)
- “ፕሮጀክቱ ለመጪው ትውልድ ሃውልት የማቆም ያህል ነው” - ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ - እስካሁን 5 ቢ. ብር ገደማ ተሰባስቧል በነገው ዕለት “ለሸገር ውበት” በተዘጋጀው የእራት ገበታ ላይ 5ሚ. ብር ከፍለው በቤተመንግስት የሚታደሙ እንግዶች አሁንም እየተመዘገቡ ሲሆን፤ በአጠቃላይ አንድ ሺህ ያህል ባለሃብቶችና…
Rate this item
(0 votes)
ፓርቲው በመስራች ጉባኤው አመራሮቹን መርጧል መስራች ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ያከናወነው የአምስት ፓርቲዎች ውህደት የሆነው አዲሱ “ህብር ኢትዮጵያ” ፓርቲ በቅድሚያ በሀገሪቱ እርቅና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እሰራለሁ አለ፡፡ ከአገር ውስጥ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ፓርቲ፣እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት፣ ቱሣ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
- “ምርጫ ቦርድ ተዓማኒ አልነበረም” መባሉን አንዳንድ አባላት ተቃወሙ - ቦርዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ሌሎች የማሟያ ምርጫዎችን ለማከናወን ዝግጁ ነው ተብሏል ከሰባት ወር በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ የመጀመሪያ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርታቸውን ለህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ከተባበርንና ልብ ከገዛን መከራችንን ማሳጠር እንችላለን” አርቲስት ታማኝ በየነ “ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት”፤ ከጉጂና ከጌዲኦ ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል 31.4 ሚሊዮን ብር የለገሰ ሲሆን በአማራና ቅማንት ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ሚሊዮን ብር ለግሷል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ ቦሌ…