ዜና
Tuesday, 02 July 2019 11:34
በምዕራብ ወለጋ ከተሞች የታጠቁ ሃይሎች እያደረሱ ያለውን ጥፋት የሚቃወሙ ሰልፎች ተካሄዱ
Written by አለማየሁ አንበሴ
መንግስት ህግ እንዲያስከብር ተጠይቋል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን የተለያዩ ከተሞች ውስጥ ታጣቂ ሃይሎች እያደረሱ ያለውን ጥፋት በመቃወም ሰሞኑን ነዋሪዎች ሠላማዊ ሠልፍ አድርገዋል፡፡ መንግስት ህግ እንዲያስከብር የጠየቁት ሰልፈኞቹ፤ በአማራ ክልል አመራሮችና በፌደራል መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ላይ የተፈፀመውን ጥቃትም አውግዘዋል፡፡…
Read 4328 times
Published in
ዜና
ከ3 አመት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ከሰሞኑ ከበጐ አድራጐትና ማህበራት ኤጀንሲ እውቅና አግኝቷል፡፡ በጥር 2008 ዓ.ም የግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ተቋማትን ጨምሮ የጋዜጠኝነት ሙያ ማህበራትን አካቶ በአዲስ አበባ የተመሠረተው ምክር ቤቱ ላለፉት 3 ዓመታት አስፈላጊውን እውቅና ሳያገኝ…
Read 3795 times
Published in
ዜና
Tuesday, 02 July 2019 11:29
“ለዴሞክራሲና ለሰላም ስንል እንታገሳለን፤ ለሀገርና ለህዝብ ስንል መራር ውሳኔን እንወስናለን”
Written by Administrator
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባሕርዳርና በአዲስ አበባ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኅዘን መግለጫ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈፀመው ሕገ ወጥና ዘግናኝ ፋሺስታዊ ግድያ የተሰማኝን ጥልቅ…
Read 1264 times
Published in
ዜና
በኦሮሚያ ክልል የሰንዳፋ ከተማ በኬ ወረዳ ፍ/ቤት፣ በአሀዱ ሬዲዮ ጣቢያ ላይ የቀረበውን ክስ ሊዳኝ ነው፡፡ ፍ/ቤቱ ጉዳዩ መታየት ያለበት የሬዲዮ ጣቢያው በሚገኝበት የፌደራል ከተማ ፍ/ቤቶች ነው በሚል ተከሳሾቹ ያቀረቡትን መቃወሚያ ፍ/ቤቱ ውድቅ አድርጐታል፡፡ ከወራት በፊት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተፈፀመውን የመልካም…
Read 860 times
Published in
ዜና
• ከክልሉ አስተዳደር ጋር ውይይት ለማድረግም አቅዷልኢዜማ፤ "ህጋዊ እውቅና የለህም" በሚል በትግራይ ክልል የተከለከለው ህዝባዊ ስብሰባና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንደተፈቀደለት አስታወቀ፡፡ ባለፈው እሁድ ሰኔ 8 ፣ በኢዜማ ም/መሪ አቶ አንዷለም አራጌ የሚመራ ቡድን፣ በትግራይ ክልል ህዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድና ከክልሉ አስተዳደር ጋር…
Read 13666 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ3 ተከታታይ አመታት ከአፍሪካ የአንደኛነት ደረጃውን አስጠብቆ መቀጠሉ የተገለፀ ሲሆን፤ ከሰሞኑ በፈረንሳይ ፓሪስ በተከናወነ የስካይተራክስ 2019 አለማቀፍ የአየር መንገዶች ሽልማት ከአፍሪካ “ምርጥ አየር መንገድ” በመባል በ1ኛነት ደረጃ አሸንፏል፡፡ በተጨማሪም አየር መንገዱ ከአፍሪካ አየር መንገዶች ምርጥ “የቢዝነስ ክላስ”…
Read 11281 times
Published in
ዜና