ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፉት አመታት የተመዘገበው ፈጣን አገራዊ የኢኮኖሚ እድገት፣ በውጪ ብድርና በገፍ ገንዘብን በማተም የተገኘ መሆኑ ጥናት ያቀረቡ ምሁራን ገልጸዋል፡፡ የገንዘብ ህትመቱ በየአመቱ 27 በመቶ ሲጨምር እንደነበርም በጥናቱ ተጠቁሟል፡፡ በማህበራዊ የጥናት መድረክ አዘጋጅነት ‹‹የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲና በኢኮኖሚው ውስጥ የመንግስት ሚናጋ በሚል ርዕስ…
Rate this item
(17 votes)
የሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያና ጥቃት በስልጠናዎች የታገዘና አስከፊ አደጋን የሚጋብዝ እንደነበር ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያብራሩት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ተጨማሪ ባለስልጣናትንና የጦር ጀነራሎችን ለመግደልም ታቅዶ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ከዚህ ወንጀል ጋር ተያይዞ በተጠርጣሪነት የተያዙ ሰዎች ሰብአዊ መብት እየተከበረ መሆኑን ‹‹ጨለማ…
Rate this item
(6 votes)
የአዋጁ 20 አንቀጾች እንዲሰረዙ፤ 15 ያህሉ እንዲሻሻሉ ይፈልጋሉ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች መተዳደሪያ ረቂቅ አዋጅ በፓርላማው እንዳይፀድቅ 33 የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ የጠየቁ ሲሆን የአዋጁ 20 አንቀፆች እንዲሠረዙና 15 ያህሉ ደግሞ እንዲሻሻሉ ይፈልጋሉ፡፡ ረቂቅ አዋጁ በአፋኝና አፍራሽ አንቀፆች የተሞላ ነው ሲሉ የተቹት…
Rate this item
(6 votes)
 በትግራይ የተለየ አስተሳሰብን የማፈን እንቅስቃሴ እንዲቆም ጠይቋል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተቀነቀኑ ያሉ ፀረ አንድነት ዘመቻዎችን እቃወማለሁ ያለው አረና ትግራይ ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ በትግራይ የመገንጠል አላማ ያነገቡ አደረጃጀቶች መበራከታቸው አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ፤ የትግራይ ክልል ህዝብን…
Rate this item
(4 votes)
• ሰላምና መረጋጋት በሌለበት ምርጫ ማድረግ ብጥብጥን መጋበዝ ነው›› - ኢዜማ • ‹‹ምርጫውን ለማራዘም የቀረቡ ምክንያቶች አሳማኝ አይደሉም›› - አብን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቂ ዝግጅት አላደረግሁም በማለቱ በተራዘመው የአዲስ አበባና የድሬደዋ ም/ቤቶች እንዲሁም የአካባቢና ማሟያ ምርጫ ጉዳይ ላይ የተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(2 votes)
 የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ባካሄደው የም/ቤት ስብሰባ የአምስት አመራሮችን ሹምሽር አድርጓል፡፡ ም/ቤቱ ባለፈው ሐሙስ ባጠናቀቀው ስብሰባው የተለያዩ ችግሮችን የገመገመ ሲሆን፤ በተለይ በክልሉ የሠላም ሁኔታና የፍትህ አሠጣጥ ድክመት ላይ በጥልቀት ውይይት ማድረጉን የክልሉ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አዲጐ ሀምሳያ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይ…