ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች ሰሞኑን አራት የመንግሥት ባለሥልጣናት የተገደሉ ሲሆን አካባቢው ለመንግሥት ባለሥልጣናት የስጋት ቀጠና ሆኗል ተብሏል፡፡ባለፈው እሁድ በምዕራብ ወለጋ አንድ የፖሊስ አዛዥ ሲገደሉ ማክሰኞ ህዳር 15 ደግሞ በምዕራብ ሸዋ ዞን ሁለት ከፍተኛ የዞኑ ባለሥልጣናት መገደላቸውን ለማወቅ ተችሏል:: ከዚያ ቀደም ብለው…
Rate this item
(9 votes)
የህግ የበላይነትን ለማስከበር ቁርጠኛ አቋም ይዘናል” - ጠ/ሚሩ የብልጽግና ፓርቲ ለሚቀጥሉት 10 አመታት ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ጐዳና የሚወስድ እቅድ መንደፉንና የህግ የበላይነትን ለማስከበር ቁርጠኛ አቋም መያዙን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የፓርቲውን መዋሃድ አስመልክቶ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ፓርቲው…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ማስፈፀሚያ ረቂቅ ህግ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ለማድረግ ሰሞኑን የጠራው ስብሰባ ባለመግባባት ተበተነ፡፡ የውይይቱ ተሣታፊዎች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ የስብሰባው ዓላማ በምርጫ ማስፈፀሚያ ረቂቅ ህግ ላይ ውይይት ለማድረግ የነበረ ቢሆንም ቀደም ብሎ በፓርላማው ፀድቆ አዋጅ…
Rate this item
(2 votes)
ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አስጊ ሆኗል ያለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ይህን አስጊ ሁኔታ ለመቀልበስ የፖለቲካ ሃይሎች መልካም ግንኙነት ለመፍጠር እንዲቀራረቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ቤተ እምነቶችን በመጠቀም የፖለቲካ ችግሩን ወደ ህዝብ ግጭት ለመቀየር…
Rate this item
(1 Vote)
- ባለፈው ሳምንት በ3 ቀናት 66 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አልፏል - በክልሉ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ገጠማ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ይጀመራል በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 3 ወራት በተከሰቱ 1095 የትራፊክ አደጋዎች 433 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ገልጿል፡፡ በአንድ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
በጽሁፉ መነሻነት ሴሚናር ተካሂዷል የዋለልኝ መኮንን ‹‹የብሄሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ›› በተሰኘውና ላለፉት 50 ዓመታት ከፍተኛ ተፅዕኖ ባሳደረገው ጽሑፍ ላይ ‹‹የዋለልኝ የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ›› በሚል ርዕስ ከትላንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ሴሚናር ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ተቋም አዘጋጅነት…