ዜና

Rate this item
(20 votes)
 ከ26ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው እንደሚሞቱ ተገምቷል በአገራችን የኮቪድ - 19 ወረርሺኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቀው በመጪው ህዳር ወር ላይ እንደሚሆን የተጠቆመ ሲሆን ከ8.5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በበሽታው እንደሚያዙና ከ26ሺ በላይ የሚሆኑ በቫይረሱ ህይወታቸውን እንደሚያጡ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የህብረተሰብ…
Rate this item
(2 votes)
 በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ከ25 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ለእርዳታ ጠባቂነት መዳረጋቸውን የአለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ከዚህ ቀደም በድርቅና በተለያዩ ተፈጥሮአዊ ምክንያቶች 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እርዳታ ጠባቂ እንደነበሩ ያወሳው ሪፖርቱ፤ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት የሰው እጅ ጠባቂ ሆነዋል ብሏል፡፡በከተማ በዋናነት…
Rate this item
(2 votes)
የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ መንግስት ባስተላለፈው የምህረትና የግብር አከፋፈል ውሳኔ እንዳንጠቀም ተደርገናል ሲሉ ግብር ከፋዮች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ “ተለዋጭ መመሪያ መጥቷል“፤ ”ወረፋ ሳይደርሳችሁ ቀነ-ገደቡ አልፏል” በሚል ሳይስተናገዱ መቅረታቸውን ተናግረዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች በበኩላቸው፤ “አብዛኛውን ግብር ከፋይ ለማስተናገድ ችለናል፡፡ በወረፋ ያልደረሳቸው ቢኖሩም፣…
Rate this item
(2 votes)
- በአንድ ሣምንት ብቻ ከ900 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል - 49 የጤና ባለሙያዎችና 16 የሆስፒታል ሠራተኞች በቫይረሱ ተይዘዋል በመጪዎቹ ሁለት ሣምንታት የኮቪድ -19 ወረርሽኝ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይደርሳል የሚል ስጋት መኖሩን የህክምና ባለሙያዎች ጠቁመዋል፡፡ ህብረተሰቡ በሽታውን ለመከላከል በሚወሰዱ እርምጃዎች…
Rate this item
(13 votes)
በፌደራል መንግስትና በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ (ህወኃት) መካከል የተፈጠረው የፖለቲካ መካረር በአስቸኳይ ውይይት እንዲፈታ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ በፌደራል መንግስትና በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ መካከል እየተፈጠሩ ያሉ የፖለቲካ ልዩነቶችና መካረሮች ሀገሪቱን ወደ ግጭት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው…
Rate this item
(4 votes)
 የመንግሥት አመራሮችና ተሿሚዎች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ያላቸውን የሀብት መጠን እንዲያስመዘግቡ የፌደራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ከወረዳ ሃላፊዎች ጀምሮ ጠ/ሚኒስትሩ ድረስ ያሉ ሁሉም የመንግሥት ሹመኞች ከእነ ባለቤታቸው ንብረታቸውን ማስመዝገብ እንዳለባቸው በሕግ መደንገጉን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፤ ሁሉም…