ዜና

Rate this item
(3 votes)
 የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ታላቅ ሀገራዊ ድል መሆኑን የገለፀው ኢህአፓ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁንም ለግድቡ ፍፃሜ ያልተቋረጠ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፤ “እንኳን ደስ ያለን፣ አባይ ከቤት ዋለ” በሚል በግድቡ…
Rate this item
(0 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶችና ጥቃቶች 33 ያህል ሰዎች ሲገደሉ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ መፈናቀላቸውን ዘገባዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ፣ በምሽት በሠላማዊ ሰዎች ላይ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 13 ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ100 በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡ በአካባቢው ታጥቀው…
Rate this item
(0 votes)
ሃገሪቱ ወደ ከፋ ቀውስ ውስጥ ከመግባቷ በፊት የእምነት አባቶች ፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ፣ምክንያታዊ አክቲቪስቶችና የዲፕሎማሲ ተቋማት፤ መንግስት ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚገኝበት የውይይት መድረክ እንዲያመቻች ተፅዕኖ ይፈጥሩ ዘንድ ኢዴፓ ጠየቀ፡፡የኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የፓርቲውን መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ…
Rate this item
(0 votes)
• ማህበራዊ ሚዲያዎች ተዘግተው በመቆየታቸው ድጋፉ እንደቀድሞው አይደለም - ያሬድ ሹመቴ • ከ10 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ “የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት” በኦሮምያ የተፈጠረውን ሁከትና ግርግር ተከትሎ ለተፈናቀሉና አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ ማሰባሰብ መጀመሩን…
Rate this item
(0 votes)
 - ከ15ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል - በአምስት ቀናት ብቻ 3ሺ 117 ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል - 53 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል - ከጥቂት ወራት በኋላ የማንቀለብሰው ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል በአሁኑ ወቅት ለሚታየው ከፍተኛ የኮሮና ወረርሽኝ የህብረተሰቡ መዘናጋት ትልቅ አስተዋፅኦ ማድረጉ ተጠቆመ፡፡በቅዱስ…
Rate this item
(0 votes)
 - ቤታቸውንና ወርቃቸውን የሚሰጡ ሰዎች አሉ - በልማት ባንክ ብቻ ከሐምሌ 1 እስከ አሁን ከ32 ሚ. ብር በላይ ቦንድ ተሸጧል - በ8100A ከ500 ጊዜ በላይ ደስ እያለኝ ልኬአለሁ - የ 5 ሚሊዮን ብር ቦንድ ገዝተዋል የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ…