ዜና

Rate this item
(0 votes)
- “መንግስታችን እንደ ዜጐቹ ቆጥሮ ከሞት ሊያድነን ይገባል” - ስተደኛ ኢትዮጵያውን - “የቆንስላ ፅ/ቤቱ ጉዳያቸውን በቅርበት እየተከታተለ ነው” - የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ - የደረሱበት ያልታወቁ ኢትዮጵያውያንን የመፈለግ ሥራ ቀጥሏል በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ውስጥ ሰሞኑን በተከሰተው የፍንዳታ አደጋ በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
 በአንድ ወር ውስጥ 200ሺ ሰዎች ይመረመራሉ • በሐምሌ ወር፣ ኮረናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር፣ ከሰኔው ወር ጋር ሲነፃፀር፣ 3 እጥፍ ሆኗል የኮሮና ወረርሺኝ በአገራችን የሚገኝበትን ሁኔታ ለማወቅና በቀጣይ ሊወሰዱ በሚገባቸው እርምጃዎች ላይ ውሣኔ ለመስጠት ያስችላል የተባለ የምርመራ ዘመቻ ሰሞኑን በጠቅላይ ሚኒስትር…
Rate this item
(0 votes)
በሊባኖስ ቤሩት በተከሰተውና ከ135 በላይ ሰዎችን ለሞት፣ ከ5ሺህ በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለቁስለት በዳረገው የፍንዳታ አደጋ፤አንድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት፣ አስር በሚሆኑት ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ቆንጽላ ጽ/ቤቱ ባሠራጨው መረጃ፤በቤሩት የተለያዩ አካባቢዎች በቤት ሠራተኝነት ተቀጥረው ሲሰሩ የነበሩ…
Rate this item
(2 votes)
ቀጣዩ የፓርቲዎች ውይይት በብሔራዊ መግባባት ላይ ይሆናል ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ባደረጉት ውይይት፤ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሊት፣ የታሰሩ የፓርቲዎች አመራር ጉዳይ፣ የህወሃት ህገ መንግስት የሚጥሱ ድርጊቶችና መንግስት የህግ የበላይነት ለማስከበር ያሳየው ዳተኝነትና…
Rate this item
(6 votes)
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣን ግድያ ተከትሎ፣ በኦሮሚያ የሃይማኖትና ብሔር ግጭት በማነሳሳት፣ በተጠረጠሩት የኦፌኮ አባሉ ፖለቲከኛው ጀዋር መሐመድ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ድጋሚ ብርበራ፣ በግለሰብ እጅ ሊኖር የማይገባ የሳተላይት መሣሪያ ማግኘቱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፖሊስ የምርመራ ቡድን በተጠርጣሪው ላይ እያከናወነ ያለውን ምርመራ አለማጠናቀቁን…
Rate this item
(2 votes)
 • ማህበራዊ ሚዲያዎች ተዘግተው በመቆየታቸው ድጋፉ እንደቀድሞው አይደለም - ያሬድ ሹመቴ • ከ10 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ “የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት” በኦሮምያ የተፈጠረውን ሁከትና ግርግር ተከትሎ ለተፈናቀሉና አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ ማሰባሰብ መጀመሩን…