ዜና

Rate this item
(0 votes)
የምርጫ መራዘምና የፖለቲካ አለመረጋጋት የፈጠረው ውጥረት በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ያሰቡ ኢንቨስተሮች ከውሣኔ ላይ እንዳይደርሱ እንቅፋት እየሆነ መምጣቱን “ሙዲስ” የተሰኘው የአሜሪካ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ምርምር ማዕከል አስታውቋል፡፡ በአለምአቀፍ ደረጃ በሚሰራቸው ፋይናንስና ኢንቨስትመንት ተኮር ምርምሮች ከአለም ሦስት ዋነኛ ተጽእኖ ፈጣሪ ተቋማት አንዱ የሆነው…
Rate this item
(1 Vote)
• በተለያዩ ባንኮች ገንዘብን በትኖ ለማስቀመጥ መሞከር ያስወርሳል • አገር አቋራጭ አውቶብሶች ወደ አገር ውስጥ ሲገቢ ከ1ዐሺ ብር በላይ ይዘው መግባት አይችሉም የፀጥታ ኃይሎች ከ1.5 ሚሊዮን ብር በታች የሆነ ገንዘብን በህገወጥነት መያዝ እንደማይችሉና በዚህ መጠን ገንዘብ ይዘው መንቀሳቀስ የሚፈልጉ ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
“በአካባቢው የሚፈፀሙ ተደጋጋሚ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል” በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በተፈፀሙ ጥቃቶች ከ120 በላይ ዜጐች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ያስታወቀ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ፤ በክልሉ እየተፈፀመ ያለው ግድያና የሰብአዊ መብት ጥሰት አሳሳቢ ሆኗል ብሏል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
On 4 September, federal prosecutors said they want to proceed to trial after presenting 10 out of 15 witnesses, two of whom had their identities concealed, in the case of Oromo Federalist Congress (OFC) politicians Jawar Mohammed and Bekele Gerba.The…
Rate this item
(2 votes)
የአለም ባንክ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለመደገፍና በአነስተኛ መሬት ለሚያርሱ ገበሬዎች የተሻለ አማራጭን ለመፍጠር የ80 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡ የአለም ባንክ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የባንኩ አንድ አካል የሆነው አለም አቀፉ የልማት ማህበር፣ ለኢትዮጵያ 80 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(7 votes)
“ለአዲስ ዓመት የተበረከተ ስጦታ ነው” - የቻይና አምባሳደር “ዛሬ ድንቅ ቀን ነው፤ ታሪካዊ ቀን ነው፤ ዛሬ የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ዋዜማ ነው፤ ስለዚህም መልካም አዲስ ዓመት እመኝላችኋለሁ፡፡” በማለት ነው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ንግግራቸውን የጀመሩት፤ በሸገር ፓርክ የወንድማማችነት አደባባይ የምረቃ ሥነስርዓት ላይ፡፡…