ዜና

Rate this item
(4 votes)
 “አዲስ አበባ ራስ ገዝ መሆን አለባት; በሚል ርዕስ ባልደራስ ከሰሞኑ ባዘጋጀው ውይይት ላይ 10 የተቃዋሚ ፓርቲዎች የመከሩ ሲሆን ኢዜማ በበኩሉ፤ #የአዲስ አበባ ጉዳይ ከሀገሪቱ አጠቃላይ ሁኔታ ተለይቶ የሚታይ አይደለም; በማለት ራሱን ከሂደቱ ማግለሉ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባን ራስ ገዝነት በጋራ የመታገያ…
Rate this item
(1 Vote)
የትግራይና ፌደራል መንግስትን ለማስታረቅ አሁንም ጥረት ይደረጋል” በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉ ግርግሮችና የሠላም መጥፋት በእንቅስቃሴው ላይ እንቅፋት እንደሆነበት የገለፀው የብሔራዊ እርቀ ሠላም ኮሚሽን፤ ለእርቀ ሠላም ጠቃሚ ናቸው የተባሉ በሀገሪቱ የተከሰተ 21 ግጭቶችን እያጠና መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከትናንት በስቲያ ባለፉት…
Rate this item
(1 Vote)
 በጉራ ፈርዳ ወረዳ 20 አርሶ አደሮች ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚንቀሳቀሱ ማንነታቸው የማይታወቅ ታጣቂ ሃይሎች የተነሳ ባለፉት ሁለት ወራት ለተረጅዎች ምንም አይነት እርዳታ ለማድረስ አለመቻላቸውን የረድኤት ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ካማሺ…
Rate this item
(2 votes)
"የትግራይ ክልል አስተዳደር ለድርድር ፍላጐት የለውም” – ክራይሲስ ግሩፕ የትግራይ ክልል መንግስት ከፌደራል መንግስት ጋር ያለውን የፖለቲካ ችግር በድርድር ለመፍታት ፍላጐት አለማሳየቱን የክራይሲስ ግሩፕ ከፍተኛ የጥናት ባለሙያ የገለፁ ሲሆን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በበኩላቸው፤ ከዚህ በኋላ የክልል አስተዳደሩ ችግር የሚፈታው…
Rate this item
(0 votes)
“በአፋጣኝ ወደ አሜሪካ መጥተው ቀጣይ ህክምናቸውን ሊከታተሉ ይገባል” --ዶ/ር ሚካኤል ሌሚት የቢሾፍቱ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ፣ በፍ/ቤት በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸውን አቶ ልደቱ አያሌውን አስሬ ያቆየሁት፣ በሌላ መዝገብ "ህገ መንግስቱን በሃይል በመናድ ስለተከሰሱ ነው" ሲል ከሰሞኑ ምላሽ የሰጠ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
"ሥርአቱ የሚለወጥ ከሆነ የምርጫውን ተዓማኒነት አደጋ ላይ ይጥለዋል" ሀገሪቱ ለምርጫ በተዘጋጀችበት ዓመት፤ የምርጫ ሥርአት ለውጥ ማድረግ እንደማይመከር የጠቆመው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የምርጫ ሥርአቱ በአሁኑ ምርጫ ይለወጥ ከተባለ፣በምርጫ ሂደቱ ተዓማኒነትና ተቀባይነት እንዲሁም አካታችነትና ወቅታዊነት ላይ ከፍተኛ አደጋን ይደቅናል ብሏል፡፡ የምርጫ ሥርአቱን…