ዜና
Saturday, 05 December 2020 18:14
የነፃነት ታጋዩ አንዳርጋቸው ፅጌ ለመከላከያ የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ
Written by Administrator
የቀድሞ የ”ግንቦት 7” ዋና ፀሃፊ ፖለቲከኛና የነፃነት ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ በቅርቡ ለንባብ ካበቁትና ባለፈው ቅዳሜ በጊዮን ሆቴል ከተመረቀው “የታፋኙ ማስታወሻ” የተሰኘ መፅሃፋቸው ሽያጭ የተገኘውን 100ሺህ ብር ለመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል።አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ድጋፉን ከትናንት በስቲያ ለመከላከያ የውጭ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር ብ/ጀነራል…
Read 14842 times
Published in
ዜና
ከ130 ሺህ በላይ ተፈናቅለዋል በቅርቡ በኮንሶ ዞንና አጎራባቾች በተከሰተው ግጭትና የታጣቂዎች ጥቃት 66 ሰዎች መገደላቸውንና 39 መቁሰላቸውን ያመለከተው የደቡብ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሪፖርት፤ ከ130 ሺ በላይ ሰዎች መገደላቸውንም ጠቁሟል።ጥቃቱ በኮንሶ ዞን፣ አማሮ፣ ደራሼና አሌ ወረዳዎችን ያካለለ ሲሆን በድርጊቱ ተሳታፊ…
Read 14390 times
Published in
ዜና
Saturday, 05 December 2020 17:46
የነፃነት ታጋዩ አንዳርጋቸው ፅጌ ለመከላከያ የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ
Written by Administrator
የቀድሞ የ”ግንቦት 7” ዋና ፀሃፊ ፖለቲከኛና የነፃነት ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ በቅርቡ ለንባብ ካበቁትና ባለፈው ቅዳሜ በጊዮን ሆቴል ከተመረቀው “የታፋኙ ማስታወሻ” የተሰኘ መፅሃፋቸው ሽያጭ የተገኘውን 100ሺህ ብር ለመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል።አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ድጋፉን ከትናንት በስቲያ ለመከላከያ የውጭ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር ብ/ጀነራል…
Read 893 times
Published in
ዜና
Saturday, 05 December 2020 17:49
አትሌት ኃይሌ በሆቴል አገልግሎት ላይ ለመከላከያ ሰራዊቱ የ25 በመቶ ቅናሽ አደረገ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በሆቴልና ሪዞርቶቹ ለሚስተናገዱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሙሉ የ25 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ያስታወቀ ሲሆን ሌሎች ባለሀብቶችም ተመሳሳይ የዋጋ ቅናሽ ለማድረግ ቃል መግባታቸው ታውቋል፡፡ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በፓርላማ በሰጡት ማብራሪያ፤ ዜጎች የሃገር ዳር ድንበር ጠባቂ ለሆነውና የመከላከያ ሰራዊት…
Read 769 times
Published in
ዜና
Saturday, 05 December 2020 17:45
በማይካድራ ጭፍጨፋ ፈፅመው ወደ ሱዳን የሸሹ ታድነው ለህግ ይቀርባሉ ተባለ
Written by Administrator
በማይካድራ በንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ ፈፅመው ወደ ሱዳን የተሰደዱ ወንጀለኞችን መንግስት ተከታትሎ ለህግ እንደሚያቀርብ ያስታወቀ ሲሆን በክልሉ በጦርነት ለተጎዱ ዜጎች በረድኤት ድርጅቶች ድጋፍ እየተደረገ ነው ብሏል።የተባበሩት መንግስታትና የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል አፋጣኝ ሰብአዊ ድጋፍ በሚደረግበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸውን ተከትሎ፣ የረድኤት ድርጅቶች…
Read 881 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሰዎችን ቁጥር 110 ሺ እንደሚጠጋና በከተማዋ በየዕለቱ 4 ሰዎች በቫይረሱ እንደሚያዙ መረጃዎች ጠቁመዋል።በከተማዋ በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል 67 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በታች መሆኑንና ይህም በሽታው ወጣቱን የማህበረሰብ ክፍል በእጅጉ እያጠቃ…
Read 888 times
Published in
ዜና