ዜና

Rate this item
(0 votes)
• ህወሓት ከፓርቲዎች ዝርዝር ተሰርዟል ህገ-ወጥ ነው በተባለው የትግራይ ክልል ምርጫና የአመፃ ድርጊት ውስጥ ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ ሶስት የክልሉ ፓርቲዎች ስለ እንቅስቃሴያቸውና ስለቀረበባቸው አቤቱታ ምላሽ እንዲሰጡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል።ከእነዚህ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው አሲምባ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዲፓ) በምርጫ ቦርድ…
Rate this item
(0 votes)
የትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ክፍል ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አርአያ ከጓደኛው ጋር ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ መኪና ውስጥ ተገድለው መገኘታቸውን ተገለፀ፡፡የጋዜጠኛውንና የጓደኛውን አስክሬን የቀይ መስቀል ሰራተኞች ማንሳታቸውንና ለቤተሰብ መስጠታቸውን የገለፁት ምንጮች፤ስለ ጋዜጠኛውና ጓደኛው ተገድሎ መገኘት የክልሉ ጊዜያዊ…
Rate this item
(3 votes)
በመደበኛ ባንኮች የአንድ ዶላር የመግዣ ዋጋ 38 ብር የነበረ ሲሆን ትላንት ብሄራዊ ባንክ ባወጣው መረጃ፤ የአንድ ዶላር መግዣ ዋጋ ብር 39.3284 ሲሆን የሚሸጥበት ደግሞ ብር 40.1149 መሆኑን አመልክቷል።ከሁለት ወራት በፊት በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር 44 እና 45 ብር ይመነዘር የሚገልፁት…
Rate this item
(5 votes)
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ትናንት ባቀረበው የ6 ወር የስራ አፈፃጸም ሪፖርት፤ በአሁኑ ሰዓት በመላው አገሪቱ የተመዘገቡ 9 ሚሊዮን 941 ሺህ 467 አባላትና አመራሮች እንዳሉት አስታውቋል፡፡የፓርቲው የማዕከላዊ ቁጥጥር ኢንስፔክሽን ኮሚሽን በሸራተን ሆቴል በተደረገው የብልጽግና ፓርቲ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምን…
Rate this item
(2 votes)
በማክሰኞው ጥቃት ከ80 ሺ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል በመተከል ዞን በተፈፀመ ጥቃት አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ350 በላይ ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸውን የጠቆመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በአጠቃላይ ባለፋት አምስት ወራት ከ5 መቶ በላይ ዜጎች በግፍ ተገድለዋል ብሏል ሪፖርቱ፡፡ “መቆሚያ ያጣው…
Rate this item
(2 votes)
መንግስት ያሰራቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታና የሚዲያ ነፃነትን እንዲያስጠብቅ የአሜሪካ ሶስት ሴናተሮች ከትናንት በስቲያ ለጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል።ሴናተር ክሪስ መርፊ፣ ሴናተር ፓትሪክ ሌይ ቤን ሴናተር ቤን ካርዲን ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በፃፉት ደብዳቤ፤ ባለፉት ጥቂት ወራት መንግስት ጋዜጠኞችን በማዋከብ በሚዲያ…