ዜና

Rate this item
(0 votes)
• በእሁዱ መርሃ ግብር እስከ 5ሺ የሚደርሱ ደጋግ ሰዎች ይሳተፋሉ• ለማዕከሉ እስከ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ለማሰባሰብ ታቅዷል ነሕምያ ኦቲዝም ማዕከል፣ ከኢትዮ ዳንስ ፊትነስ ጂምና ሰፖ ጋር በመተባበር ከነገ ወዲያ እሁድ ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ፖሊስ የፋኖ አባላት ናቸው ካላቸው ግለሰቦች ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርጎ ሁለቱን መግደሉንና አንዱን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰጠው መረጃ መሠረት፤ ዛሬ አርብ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ፖሊስ ክትትል ሲያደርግባቸው…
Rate this item
(5 votes)
የቀድሞ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በ70 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በሀገረ አሜሪካ ኑሮውን ያደረገው ሙሉቀን መለሰ፤ የሙዚቃውን ዓለም በመተው በመንፈሳዊ የሙዝሙር ስራዎች ውስጥ ያሳልፍ እንደነበር ይታወሳል። ሙሉቀን መለሰ በጎጃም ክፍለ…
Rate this item
(4 votes)
የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት፣ በፑንትላንድ ዋና ከተማ ጋሮዌ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ እንዲዘጋ ያስተላለፈውን ትዕዛዝ እንደማትቀበል ፑንትላንድ አስታወቀች።የሶማሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ መንግሥት በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ እየገባ ነው በሚል በሞቃዲሾ የኢትዮጵያ አምባሳደር አገሪቱን ለቀው እንዲወጡና በከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድና ነጻነቷን ባወጀችው ሶማሊላንድ ያሉት የኢትዮጵያ…
Rate this item
(2 votes)
ባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር አ.ማ፣ ከሚያዚያ 10 እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ የፋሲካ ባዛርና ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ለ20 ቀናት ገደማ ክፍት የሚሆነው ባዛርና ኤክስፖ፤ ሸማቹ በተመጣጣኝና ቅናሽ ዋጋ ከራሱ ከአምራቹና አስመጪው የሚገበያይበት ነው የተባለ ሲሆን፤ አምራቹም ከሸማቹ ከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
• የመጀመሪያውን ዙር የመኪና ርክክብ አድርገዋል አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበርና ኢትዮፒካር፣. የኤሌክትሪክ መኪኖችን በብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ዛሬ ጠዋት መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም የፈፀሙ ሲሆን፤ የብድር መስፈርቱን ላሟሉ ሰባት የ“ምሰሶ የታክሲ ማህበር” አባላት የመኪና ርክክብ አድርገዋል።ስምምነቱን…
Page 2 of 436