ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግንባታ ሲባል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደብን የእርሻ መሬት ካሣ ወይም ምትክ መሬት አልተሰጠንም ያሉ ከ400 በላይ አርሶ አደሮች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስትንና ትምህርት ሚኒስቴርን ከሰሱ፡፡ አርሶ አደሮቹ በወኪላቸው አቶ በለጠ አባተ በኩል ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት የፍትሃ ብሄር…
Rate this item
(3 votes)
በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ…
Rate this item
(1 Vote)
ክልሉን ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ተንቀሳቅሰዋል ተብሏል የጋምቤላን ክልል ከፌደሬሽኑ በኃይል ለመገንጠል ሙከራ አድርገዋል የተባሉት የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ከ7 ዓመት እስከ 9 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው፡፡ የክልሉ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ ኦኳይ፤ ከዚህ በፊት በምንም ወንጀል ተከሰው እንደማያውቁ፣ ከ1978 እስከ…
Rate this item
(3 votes)
አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የፃፉትና በአዳዲስ የምርምር ውጤቶች ላይ ተመስርቶ እንደተዘጋጀ የተነገረለት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡ መፅሃፉ የኦሮሞ ህዝብ አመጣጥ ታሪክ ላይ ከዚህ ቀደም የሚታወቁ እውነታዎችን የሚሞግት ሲሆን የኦሮሞ ታሪክ…
Rate this item
(1 Vote)
የ33 ሚ. ዶላር ብድር ፀደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርአቱን ከሙስና የፀዳ ለማድረግ የተጀመረውን ጥረት የሚደግፍ የ33 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰሞኑን አፀደቀ፡፡ ከአለም አቀፉ የልማት ማህበር የተገኘው ይኸው ብድር፤በክልልና በፌደራል ደረጃ የወጭ አስተዳደር ስርአቱ ግልጽነትና ተጠያቂነት እንዲኖረው ያስችላል…
Rate this item
(0 votes)
ፕሮጀክቱ በ12 ወራት ይጠናቀቃል ተብሏል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአቃቂ ቦኮየ አቦ፣ በቂልንጦና በቦሌ ለሚ ለሚያሰራው የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ከቻይናው ቲቢኢኤ ጋር ኮንትራት ተፈራረመ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በሂልተን ሆቴል የተደረገውን የፊርማ ሥነ-ስርዓት፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀና የቲቢኢኤ…
Page 1 of 158