ዜና
ከተመሰረተ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረውና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የመድረክ አባል ፓርቲ የነበረው የሲዳማ አርነት ንቀናቄ (ሲአን) እና የብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ፅ/ቤት ቅንጅት መፍጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ከሃምሌ 2012 ጀምሮ እንዴት በክልሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ ሲነጋገሩ…
Read 1160 times
Published in
ዜና
በትግራይ የተካሄደውን “የህግ ማስከበር ዘመቻ” ተከትሎ በአክሱም ከተማ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን በቀዳሚ ሪፖርቱ ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከ100 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ያስታወቀ ሲሆን የጸጥታ ሃይሎች ያልተመጣጠነ ሃይል እንዳይጠቀሙ አሳስቧል።ኮሚሽኑ ከየካቲት 20 እስከ 26 ቀን 2013…
Read 963 times
Published in
ዜና
Saturday, 20 March 2021 11:48
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በትግራይ ጉዳይ ላይ የሚነጋገር ልዩ መልዕክተኛቸውን ወደ ኢትዮጵያ ልከዋል
Written by መታሰቢያ ካሣዬ
• ሴናተር ክሩስ ኩንስ ከጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ ጋር ይወያያሉ። • አሜሪካ ለትግራይ ክልል የ52 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች። አሜሪካ በትግራይ ክልል ተካሄደ የተባለውን “የዘር ማጽዳት” ጉዳይ አስመልክቶ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር የሚነጋገር ልዩ መልዕክተኛዋን ወደ ኢትዮጵያ የላከች…
Read 11690 times
Published in
ዜና
• የመንግስትና የግል ጤና ተቋማት በህሙማን ተጨናንቀዋል • የኦክስጅንና ቬንትሌተር እጥረት በከፍተኛ መጠን አጋጥሟል ተባለ • “አዳዲስ አይነት የኮቪድ-19 ቫይረሶች ገብተው ይሆናል” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት አስደንጋጭ በሚባል ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር ያስታወቀ…
Read 11745 times
Published in
ዜና
Saturday, 20 March 2021 11:45
የህውሃት መሪዎች እጅ እንዲሰጡ፣ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱ 1 ሳምንት ተሰጠ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከህወኃት ቡድን ጋር ተባብረው ነፍጥ ላነሱ አካላትና በወንጀል ለሚፈለጉ የህወኃት ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮች መንግስት ለመጨረሻ ጊዜ በሰላም እጅቸውን እንዲሰጡና ወደ ሰላማዊ ኑሮአቸው እንዲመለሱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አቀረበ፡፡የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ትናንትን ከሠአት “ከህገወጡ የህወኃት ቡድን ጋር ለተባበሩ አካላት ከመንግስት…
Read 11520 times
Published in
ዜና
ሶስት የሚዲያ ተቋማትን ጨምሮ 11 ድርጅቶች የዘንድሮ ምርጫ የክርክር መድረኮችን እንዲያዘጋጁ መመረጣቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮ ምርጫ የክርክር መድረኮችን በብቃት የሚችሉ ተቋማት እንዲያመለክቱ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት፤ 5 የሚዲያ ተቋማትን ጨምሮ 23 ድርጅቶች ማመልከቻ ያስገቡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል…
Read 11943 times
Published in
ዜና