ዜና

Rate this item
(0 votes)
በትግራይ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ የጦር ወንጀል ሳይፈጸም አይቀርም የሚል ጥርጣሬ እንዳለው የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ ጉዳዩን ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋር በጋራ እንዲመረምር ከኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ግብዣ መቀበሉን አስታወቀ፡:የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሃላፊ ሚሼል ባቼት፤…
Rate this item
(0 votes)
 ከእጩ ምዝገባ ጋር በተያያዘ 149 ቅሬታዎች ቀርበዋል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከእጩዎች ምዝገባ ሂደት ጋር በተገናኘ 149 የቅሬታ አቤቱታዎችን ተቀብሎ እንደየመልካቸው መፍትሔ ማበጀቱን ያስታወቀ ሲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች በበኩላቸው፤ በዘንድሮ ምርጫ ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት ተጋርጦብናል ብለዋል፡፡ምርጫ ቦርድ ከትናንት በስቲያ በእጩዎች ምዝገባ ሂደትና…
Rate this item
(0 votes)
“አሁንም ግጭት ባሉባቸው ሥፍራዎች እርዳታ እየቀረበ አይደለም” መንግስት በትግራይ ለ4.2 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ እርዳታ ተደራሽ ማድረጉን የገለጸ ሲሆን አለማቀፍ ተቋማት በበኩላቸው፤ አሁንም እርዳታው በበቂ መጠን እየተዳረሰ አይደለም ብለዋል።ባለፉት ሳምንታት መንግስትና አለማቀፍ የረድኤት ድርጅቶች በትብብር ያቀረቡት የእለት ደራሽ እርዳታ 4.2 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
 በመጪው ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ቀን 2013 የሚካሄደውን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ፣ የሚነሱ ቅሬታዎችንና ውዝግቦችን የሚዳኙ 21 ችሎቶች መደራጀታቸው ተገለፀ።በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የህግ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የምርጫ ጉዳዮች የሚስተናገዱበትን ስነ-ስርዓት በተመለከተ ከህግ ባለሙያዎች ጋር ትናንት ውይይት አካሂዷል።በዚሁ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ከአንድ አመት በኋላ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕፃናት፣ ወላጅና አሳዳጊዎቻቸውበወረርሽኙ ምክንያት ከስራ ገበታቸው በመፈናቀላቸው ወይም የስራ ሰዓት በመቀነሳቸው ምክንያት ለከፋ ድህነት ተጋላጭ እንደሆኑ ሴቭ ዘ ችልድረን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ወረርሽኙ በቤተሰብ ላይ በሚያሳድረው ከባድ ተጽእኖ የተነሳም፣…
Rate this item
(0 votes)
በተደጋጋሚ መጠነ ሰፊ የሠብአዊ መብት ጥሰቶች ባጋጠመባቸው አካባቢዎች መንግስት የፀጥታ ሃይሉን ከወትሮ በተለየ እንዲያጠናክር ያሳሰበው ኢሠመጉ፤ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መባባስ የሃገሪቱን ህልውና እንዳይፈታተን እሰጋለሁ ብሏል፡፡በተለይ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋና በደቡብ ክልል በአማሮ ልዩ ወረዳ የተፈፀመው የጅምላ ግድያ ሃገሪቱ በአለም አቀፍ…