ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከፊል ንብረቱ ተዘርፎ፤ የተቀረው በእሳት ወድሟል የባሌ አርማ በመባል የሚታወቀውና ለጎባ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው ይልማ አምሳ ሆቴል፤ ሰሞኑን በተፈጠረው ሁከትና ግርግር እንደተዘረፈና በእሳት ቃጠሎ እንደወደመ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሆቴሉ የወደመዉ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳ ረብሻና ግርግር እንደሆነ የሆቴሉ ዋና…
Rate this item
(0 votes)
 • ግድያውን ያስፈፀመው “ኦነግ ሸኔ” ነው ተብሏል • ሦስተኛው ተጠርጣሪ በፖሊስ እየታደነ ነው • "ከዚህ በኋላ ብጥብጥና አመፅ ማካሄድ የማይሞከር ነው" የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሶስት ተጠርጣሪ ገዳዮች ተለይተው የታወቁ ሲሆን ሁለቱ በቁጥጥር ስር ሲውሉ ሶስተኛው በፖሊስ እየታደነ ነው፤ ግድያውን ያስፈጸመውም…
Rate this item
(1 Vote)
• በተፈጠረው ሁከትና ግርግር 229 ሰዎች ተገድለዋል • ሻሸመኔ 50 ዓመት ወደ ኋላ ተመልሳለች - ነዋሪዎች • ከ4ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል ተብሏል በሰሞኑ ሁከትና ግርግር ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት የደረሰባት የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ አቶ ተማም ሁሴንና የጸጥታ ቢሮ ኃላፊው አቶ ናደው…
Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ምሁራንና ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አገርን ወደ ለየለት ትርምስና ብጥብጥ የሚከት የአመፅ ጥሪ ከማቅረብ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በሀገር…
Rate this item
(0 votes)
በሰሞኑ ሁከትና ግርግር የተጠረጠሩ ናቸው ተብሏል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከትና ግርግር ጋር ተያይዞ 12 የሚደርሱ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች መታሰራቸው ታውቋል፡፡በተፈጠረው ሁከትና ግርግር ለሰዎች ህይወት መጥፋትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናችሁ እንዲሁም የሁከቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ናችሁ ተብለው የተጠረጠሩ የአራት…
Rate this item
(1 Vote)
አስራት ሚዲያ ቴሌቪዥን፣ ከሰሞኑ ከተፈፀመው የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ ስሙ በአጥፊነት መነሳቱን ጠቁሞ ሃሰተኛ ውንጀላ እንደተፈጸመበት አስታወቀ፡፡አስራት ሚዲያ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ፣ ጠቅላይ አቃቤ ሕግና ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሰጧቸው መግለጫዎች…
Page 10 of 319