ዜና

Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ በማናቸውም ጥያቄዎች ላይ መልስና ማብራሪያ የሚሰጥበት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡“አዲስ አበባ ጠይቂ” በሚል መርህ የተዘጋጀው የፓርቲው የቀጥታ ጥያቄና መልስ መርሃ ግብር፤ የከተማዋ ነዋሪዎች ማናቸውንም ኢዜማን የተመለከቱ ጥያቄዎች ለመሪዎቹ…
Rate this item
(3 votes)
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ተደምረው ሲካሄዱ የቆዩና የተጠናቀቁ 11 ሺህ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በአንድ ሳምንት መርሃ ግብር ውስጥ እንደሚያስመርቅ ተገለፀ፡፡በኦሮሚያ የተሰራው የተቀናጀ ውጤታማ ስራ ነው ያሉት አቶ ሽመልስ፤ የእነዚህ ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ መጠናቀቅ ቁርጠኛ አመራር ካለ የመፈፀም…
Rate this item
(3 votes)
ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚከናወነው አጠቃላይ ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ በ5 ክልሎች ውስጥ በሚገኙ 39 የምርጫ ክልሎች ምርጫው እንደማይካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በፀጥታ ችግርና ቁሳቁስ በወቅቱ ባለመሰራጨቱ እንዲሁም ከሌሎች ምክንያቶች ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ሰባት፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ አራት፣ በሱማሌ ክልል 14፣ በአማራ…
Rate this item
(0 votes)
በግጭት ውስጥ በሚገኘው የትግራይ ክልል፤ ህዝብ 91 በመቶ ዜጎች በአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂነት መዳረጉን የተባበሩት መንግስታት ከትናት በስቲያ ሃሙስ ባወጣው አስቸኳይ መልዕክቱ አሳስቧል፡፡በትግራይ አሁንም ድረስ ግጭቶች አለመቆማቸውና ለእርዳታ አቅርቦት አመቺ ሁኔታ አለመፈጠሩ የዜጎችን ስቃይ እያከፋው መሆኑን የጠቆመው የተባበሩት መንግስታት የምግብ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞ የአገሪቱን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዐረ መኮንንና ሜጀር ጀነራል ጋዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ክስ ቀርቦበት ነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ፤ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ነው ሲባል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ ሽብርና የህገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ፍ/ቤቱ…
Rate this item
(8 votes)
• አሜሪካ ማዕቀብ ከመጣል ይልቅ ከኢትዮጵያ ጎን ልትቆምና ልታግዛት ይገባል - ሴናተር ጂም ኢንሆፍ • ከፈረንጅ ጋር ከመካሰሳችን በፊት የራሳችንን ችግር እንፍታ- ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና • ማዕቀቡ ኢትዮጵያውያንን ሊያስተሳስር እንጂ ሊያስደነግጥ አይገባም- የፖለቲካ ምሁር አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ከመጣል ይልቅ…