ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ "በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት የማገልገል" መርሁን በተግባር በማረጋገጥ ለመቄዶኒያ የአእምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የሁለት ሚሊዮን ብር እና የአምቡላንስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያበረከቱት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ ተቋሙ የሕዝብ አለኝታነቱን በበጎ አድራጎት ተግባራትም እያሳየ እንደሚገኝ…
Rate this item
(0 votes)
የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን አስታውቋል። ኤጀንሲው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው፥ ይህ ታላቅ ስኬት የተመዘገበው በክልሉ ያለውን እምቅ የወርቅ ማዕድን ሀብት በሚገባ ለማልማትና ጥቅም ላይ ለማዋል በተደረገው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ ያፈራቸው አንጋፋ መሪዎች በዓለም አቀፍ መድረክ ያላቸው ተፈላጊነት እየጎላ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የፓኪስታን ብሔራዊ አየር መንገድን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ በእጩነት መመረጣቸውን ካፒታል ጋዜጣ የብሉምበርግን መረጃ…
Rate this item
(1 Vote)
በካሊፎርኒያ ሳን ዲዬጎ በሚገኘው የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የልምምድ ካምፕ አቅራቢያ መርዛማ እባቦች መገኘታቸውን የሚገልጸው ዜና በአውሮፓ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ውዝግብና ማዕበል እየፈጠረ ይገኛል። ሁኔታው ፍጹም አስከፊና አስደንጋጭ እንደሆነ እየተገለጸ ነው። እባቦች ወደ ልምምድ ሜዳው እንዳይገቡ ለመከላከል ምንም…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሱዳን ለሚገዙ የአውሮፕላን ትኬቶች ክፍያ በአሜሪካ ዶላር ብቻ እንዲፈጸም ያሳለፈው ውሳኔ በሀገሪቱ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብትና የሕግ ክርክር አስነስቷል። አየር መንገዱ በፖርት ሱዳን የሱዳንን ፓውንድ መቀበል ያቆመው በሱዳን የገንዘብ ምንዛሬ አለመረጋጋትና ያገኘውን ገቢ ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት ለማስተላለፍ…
Rate this item
(0 votes)
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በቀጣናው ከፍተኛ ውጥረት በነገሠበት ወቅት የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ካይሮ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ከግብፁ አቻቸው አብደል ፈታህ ኤል-ሲሲ ጋር በቀይ ባሕር ጸጥታ፣ በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካና በሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ ይመክራሉ። ይህ ጉብኝት የተዘጋጀው ኢትዮጵያ የባሕር…
Page 9 of 505