ዜና

Rate this item
(0 votes)
- ከመሰረቱ የተበላሸውንና በማሻሻያ ስም ተቀባብቶ የቀረበውን ረቂቅ ሕግ ምክር ቤቱ ሊያጸድቀው አይገባም፡፡ - ከመሰረቱ የተበላሸው የፀረ ሽብር ሕግ አውጥተን የዜጎችን ጥፍር ስንነቅል ዜጎችን ወደ እስር ስንወረውር ነው፡፡ - ይህ ምክር ቤት የአንድን ሰው ጥቃት ለመከላከልና በተቃራኒው ደግሞ የአንድን ሰው…
Rate this item
(18 votes)
ሁሉም አካል የቤተክርስቲያኒቱን ስም ከሚያጐድፍ መረጃ ሊታቀብ ይገባል ተብሏል ባለፈው ማክሰኞ ለሁለት ወጣቶች ህልፈት ምክንያት የሆነው የቤተ ክርስቲያን ቦታ ጉዳይ ከ4 ዓመት ጀምሮ ለአስተዳደሩ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረ መሆኑን “ጴጥሮሳውያን ሕብረት” ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ…
Rate this item
(15 votes)
1650 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ለአገር ውስጥ ገበያ ቀርቧል ኢትዮጵያ የራሷን የነዳጅ ምርት ለአገር ውስጥ ፍጆታ መጠቀም የጀመረች ሲሆን፤ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 6 ወራት 1650 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ለሀገር ውስጥ ገበያ መቅረቡን አስታውቋል፡፡ በመጪው ሣምንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሊቀርብ በተዘጋጀው…
Rate this item
(2 votes)
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ፓምፒኦ የካቲት 9 2012 ዓ.ም እስከ የካቲት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ይፋ ባደረገው መረጃው፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከየካቲት 6 እስከ 14 በሚያደርጉት በ16 ሀገራት ጉብኝት…
Rate this item
(7 votes)
የፓርቲው ፕሬዚዳንትና ምክትሉ ይመረጣሉ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ከ10 ሺህ በላይ አባላት መመዝገቡን ያስታወቀው ‹‹ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ›› (ባልደራስ)በነገው እለት መስራች ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል፡፡ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው ‹‹ባልደራስ›› በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፅ/ቤት ውስጥ በሚያካሂደው…
Rate this item
(2 votes)
በኮሮናቫይረስ በከፍተኛ ደረጃ በተጠቃችው የቻይና ውሃን ግዛት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ መንግስት ወደ ሀገራቸው እንዲመልሳቸው ቢማፀኑም ምላሽ የሚሠጣቸው አካል ማጣታቸውን አስታወቁ፡፡ ተማሪዎቹ በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ መድረኮችና በመገናኛ ብዙኃን ባስተላለፏቸው መልዕክቶች፣ በየዩኒቨርስቲያቸው ማደሪያ ክፍሎች ተዘግቶባቸው ላለፉት 15 ቀናት መውጣትና መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ጠቁመዋል::…
Page 7 of 299