ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ከሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በዞኑና በሀዋሳ ከተማ ከተፈጠረው ሁከት ጋር ተያይዞ ንብረታቸው ለወደመባቸው ዜጎች ካሣ ለመክፈል መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡በአሁኑ ወቅት በሁከቱ ንብረት የወደመባቸውንና ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች የመለየትና የጉዳቱን መጠን የማስላት ተግባር እየተከናወነ መሆኑን ያመለከተው የክልሉ መንግስት፤ ለካሣ…
Rate this item
(0 votes)
 በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው መደመርን ከፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም ከውጭ ግንኙነት አንጻር በስፋት የሚተነትነው “መደመር” የተሰኘ መጽሐፍ በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለንባብ ይበቃል ተብሏል፡፡ ዶ/ር ዐቢይ ጠ/ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት ጀምሮ የመደመር እሳቤን ጥናትና ምርምር ሲያዳብሩት መቆየታቸውንና ይህን አጠቃላይ የመደመር እሳቤን…
Rate this item
(0 votes)
ፓርላማው በመጀመርያ ስብሰባው ጥያቄያቸውን እንዲመልስ ይፈልጋሉ በምርጫና በፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ላይ በተደጋጋሚ ተቃውሞ በማሰማት እንዲሻሻል ብንማጸንም ምላሽ ማግኘት አልቻልንም ያሉ 70 የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ለሁለት ቀናት የረሃብ አድማ እንደሚያደርጉ የገለጹ ሲሆን የተቃውሞ ድምጽ ፊርማ እንደሚያሰባስቡም ጠቁመዋል፡፡ በተደጋጋሚ አዋጁ ላይ ያለንን ተቃውሞ…
Rate this item
(9 votes)
የመስቀል በዓል በዐደባባይ ከሚከበሩ የኢትዮጵያውያን በዓላት መካከል አንዱ ነው፡ ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን ይህንን ታላቅ በዓል በአደባባይ እንድናከብረው ሥርዓት ሲሠሩ ያለ ምክንያት አልነበረም፡፡ ከበዓሉ ጋር የተያያዙ ሦስት ታላላቅ ሐሳቦችን ሁላችንም እንድንመራባቸው ፈልገው ሳይሆን አይቀርም፡፡ እውነትን ቀብሮ መኖር እንደማይቻል፤ ታሪክ የሚለወጠው በቆራጥነትና…
Rate this item
(6 votes)
በ2011 ዓ.ም በወጣውና በርካታ ውግዘትና ተቃውሞ በገጠመው የፀረ ሽብር ሕግ ክሶች እንዳይመሰረቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡የፀረ ሽብር ሕጉን መልሶ የመጠቀም አካሄድ እየታየ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰኔ 15ቱ የባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አካላት…
Rate this item
(4 votes)
• ‹‹በአባይ ወንዝ ዙሪያ ከትብብር ውጪ ሌላ አማራጭ የለም›› - ፕ/ር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ • ‹‹ግድቡ በቀጣይ አመት በከፊል ሃይል ማመንጨት ይጀምራል›› የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ በተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር አለማቀፉ ማህበረሰብ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ…
Page 6 of 283