ዜና

Rate this item
(6 votes)
በግል ባለሀብቷ በወ/ሮ አማረች ዘለቀ በ200 ሚሊዮን ብር የተሠራው ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ ዘመናዊው ሴንትራል ሐዋሳ ሆቴል ባለ መንታ ሕንፃ ሲሆን 70 የመኝታ ክፍሎች፣ ከ40 እስከ 1ሺ ሰዎች መያዝ የሚችሉ ሰባት የመሰብሰቢያ አዳራሾች አሉት፡፡ የመዋኛ ገንዳ፣ የወንዶችና የሴቶች…
Rate this item
(4 votes)
በሶሪያ መላ የታጣለትን የእርስበርስ ጦርነት በመሸሽ ወደ ዮርዳኖስ የተሰደዱ እናቶች፣ ህይወት ፈተና ሆኖባቸው ሴት ልጆቻቸውን “ለጊዜያዊ ትዳር” እየሸጡ ነው፡፡ ስደተኛ ወላጆች በሴት ልጆቻቸው ላይ መጨከን እንደጀመሩ የዘገበው ሲኤስ፣ ኑሮን ለመግፋት የሚያስችላቸው ብቸኛ አማራጭ ሆኖ ያገኙት ሴት ልጆቻቸውን በሺዎች በሚቆጠሩ ዶላሮች…
Saturday, 18 May 2013 10:04

የ5 ሚሊዮን ብር መኪና

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ አርባ አመት ገደማ፣ ይህን ማዕረግ ለማግኘት የመኪናዋ አቅም 300 የፈረስ ጉልበት መሆን ነበረበት። ፍጥነቷም ቢያንስ ከ160 ኪሎሜትር በላይ። ዛሬ ይሄ ተቀይሯል። ሱፐርካር ለመባል ከ600 በላይ የፈረስ ጉልበት፣ እንዲሁም በሰዓት ከ350 ኪሎሜትር በላይ የመብረር አቅም ያስፈልጋል። ይህን መመዘኛ አሟልተው በአመቱ…
Rate this item
(0 votes)
ወርዷ ክንፎቿንም ጨምሮ፣ ከአንድ ጣት ውፍረት ብዙም አይበልጥም። “ንብ የምታክል ሮቦት” ለማለትም ይመስላል፤ ስሟን RoboBee ብለው የሰየሟት። በእርግጥ ባለፉት አስር አመታት በተካሄዱ ጥናቶችና ምርምሮች ጥቃቅን በራሪ ማሽኖች (ሮቦቶች) ተፈጥረዋል። ሁለት ሶስት ግራም የሚመዝኑ ብቻ ሳይሆኑ፤ ከአንድ ግራም በታች ክብደት ያላቸው…
Rate this item
(41 votes)
ተጨማሪ የሙስና ተጠርጣሪዎች ዛሬ እንደሚታሰሩ ምንጮች ተናግረዋል የጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንቴና ምክትል ዳሬክተሩ አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ፣ እንዲሁም የ“ኬኬ” ኩባንያ ባለቤት አቶ ከተማ ከበደን ጨምሮ አስራ ሁለት ግለሰቦች በሙስና ተጠርጥረው አርብ ዕለት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ…
Rate this item
(8 votes)
ከቤተክርስቲያን ጋር ፀብ የለንም፤ ለአመፃ አልመጣንም” (“የማህበረ ዘደቂቅ ኤሊያስ” መሪዎች) “በማህራችን እኔ ኤልያስ ነኝ የሚል አላጋጠመኝም” “ነብዩ ኤልያስ በነገረን መንገድ የጥንቷን ሃይማኖት እያስተካከልን ነው - “ቅዱስ ኤልያስ በኢትዮጵያ ሚሊኒየም ወደ ምድር ወርዶ በእሳት ሰረገላ እየተዘዋወረ ነው” ነብዩ ኤልያስ ለፍርድ ወደ…