ዜና

Rate this item
(10 votes)
በሽብርተኝነት ወንጀል በከፍተኛው ፍርድ ቤት ተከሠው ጥፋተኛ የተባሉትና ከእድሜ ልክ እስከ 13 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የእነ አንዷለም አራጌ የይግባኝ ጉዳይ ሀሙስ እለት ውሳኔ ያገኘ ሲሆን የሁለቱም የይግባኝ ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የተባለባቸውን አምስት…
Rate this item
(8 votes)
መንግስት “ሽብርተኛ” ብሎ ከፈረጃቸው ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የግንቦት 7 አባል በመሆን የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል በተባሉት ሻለቃ ማሞ ለማና አቶ አበበ ወንድማገኝ ላይ የቀረበው ክስ ከትላንት በስቲያ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰማ፡፡ በእለቱ በተነበበው የክስ መዝገብ ላይ…
Rate this item
(6 votes)
የአረብ ሃገር ተጓዧን ያታለሉት በእስራት ተቀጡ የ14 ዓመቷን የቤት ሠራተኛ የደፈረው 10 አመት ተፈርዶበታል በአዲስ አበባ ጐማ ቁጠባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሂሩት አጽበሃን “ሸርሙጣ” ብላ የሰደበችው ኪሮስ ሃይሉ በ15 ቀናት የጉልበት ስራ እንድትቀጣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተወሰነ፡፡ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) በሃገር አቀፍ ፓርቲነት በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ተመዝግቦ ሠርተፍኬት መውሰዱን ገልፆ፣ የሰለጠነ ፖለቲካ እንዲፈጠር በእስር የሚገኙ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አስፋው ጌታቸው ከሌሎች አመራሮች ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ፓርቲውን ለመመስረት ከነሐሴ 2003ዓ.ም ጀምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
አምና በዚህ ጊዜ የሽንኩርት ዋጋ በአንድ ኪሎ እስከ 19 ብር ደርሶ ሕዝቡን ሁሉ እያንጫጫ ነበር፡፡ ሰሞኑን ግን አንድ ኪሎ እስከ 9 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የፍየል፣ የበግና የቅቤ ዋጋ ግን ንሯል፡፡ በሾላ ገበያ አንድ ፍየል ጉድ በሚያሰኝ የማይታመን ዋጋ መሸጡን በአካባቢው…
Rate this item
(6 votes)
አገር አቀፍ ምሁራን የሚሣተፉበት የፓናል ውይይትም ያካሂዳል አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ /አንድነት/ የዜጐችን መፈናቀል ለማስቆምና በዜጐች መፈናቀልና እንግልት ላይ ተሣታፊ የሆኑ የመንግስት ሀላፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚያግዝ ፒቲሽን ለማስፈረም እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያዊ ምሁራን የሚሣተፉበትና መፈናቀሉ እያስከተለ ባለው ጉዳት ዙሪያ በመወያየት…