ዜና
መንግስት ድህነት ይጥፋ አለ እንጂ ድሃ ይጥፋ አላለም … ከ30 ዓመት በፊት በውጭ መንግስት የተሰራልን ቤት እየተወሰደብን ነው … ህገ ወጥ ግንባታ ነው የተባልነው ቤት ለሌላ እየተከራየ ነው … አቶ ጽባየሁ ሽኩር የዛሬ 30 ዓመት ግድም ከአሜሪካ ግቢ የተፈናቀሉት በጐርፍ…
Read 12534 times
Published in
ዜና
ለፋሲካ ይወጣል ለተባለው አልበም 4ሚ. ብር ተከፍሎታል የቴዲ አፍሮ አልበም ለገና አልደረሰም ነጠላ ዜማዎቹ አነጋጋሪ ሆነዋል ቴዲ አፍሮ ከየት ወዴት? አንጋፋውና ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ሙሉ አልበም ካሰማን ረዘም ያለ ጊዜ ያስቆጠረ ይመስለኛል፡፡ ለነገሩ ቴዲ አልበም በጥድፊያና ቶሎ…
Read 17076 times
Published in
ዜና
Saturday, 31 December 2011 11:21
የሆስተስ አበራሽ ሀይላይን አይን ያጠፋው የ14 ዓመት ፅኑ እስራት ተበየነበት
Written by ሠላም ገረመው
ተከሳሹ በፍርድ ውሳኔው ላይ ቅሬታ የለውም አቃቤ ህግ ለጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ እጠይቃለሁ አለ የተጐጂ ቤተሰቦች በሞት መቀጣት ነበረበት ብለዋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አስተናጋጅ የነበረችው ሆስተስ አበራሽ ሀይላይን ሁለት ዓይኖች ማጥፋቱ የተረጋገጠበት የቀድሞ ባለቤቷ አቶ ፍሠሃ ታደሠ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት…
Read 15915 times
Published in
ዜና
ሦስት የሙዚቃ አልበሞችን አሳትሟል ወደ ፊልም ኢንዱስትሪው ፊቱን አዙሯል ከአውቶቢስ ተራ - ወደ ሒልተን ክብር ለአዲካ (ጥቂት አርቲስቶች) ኪነ - ጥበብ የሚባለው የሥነ ጥበብ ባህሪ በሙዚቃ፣ በድርሰት፣ በቅኔ፣ በቅርፃቅርጽ እና በመሳሰሉት የሰው ልጅ በእጁ ከሚሠራው እና ከመንፈሱ በሚያፈልቀው የፈጠራ ሥራ…
Read 8922 times
Published in
ዜና
“ፀጉሬ እየተነጨ ተደብድቤአለሁ” - አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር የኢ.ብ.አ.ፓ ሊቀመንበር - “በቁጥጥር ሥር ከዋልኩ 10 ቀናት በኋላ የኢሜል መልዕክት መለዋወጤን የሚገልፅ ማስረጃ ቀርቦብኛል” - ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ - “የሽብር ተግባር እንደተሰጠሽ ከተናገርሽ እንፈታሻለን ብለውኛል” -ጋዜጠኛ ርዕዮተ ዓለሙ - የእነ ዶ/ር መራራ…
Read 17355 times
Published in
ዜና
- አቶ በረከትና ሼኽ መሐመድ አሊ አልአሙዲ የተደናነቁበት ምሽት - አቶ መለስ፣ ኢሕአዴግና አልአሙዲ ተወድሰዋል - ኢሕአዴግ “የሕዝብ ፍቅር ያለው ፓርቲ” ተብሏል - በመጽሐፉ ተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተችተዋል - በተለይ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
Read 16547 times
Published in
ዜና