ዜና

Rate this item
(6 votes)
የደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ጊዜያዊ የልማት ግንባታ፤ በአስተዳደሩ፣ በምዕመናኑና በሠንበት ት/ቤቱ መካከል ውዝግብ አስነሳ፡፡ ቤተክርስቲያኑ በዋናው አስፋልት መንገድ በኩል ከ12-20 የሚደርስ ህንፃ ሰርቶ እንዲጠቀም ቢፈቀድለትም ዋናውን ግንባታ ለመጀመር አቅሙ ስለማይፈቅድ ጊዜያዊ ገቢ ማስገኛ ሱቆች ተሠርተው ቤተክርስቲያኑ እንዲጠቀም የተወሠነው…
Rate this item
(6 votes)
ባለፉት 11 ወራት 190ሺ ኢትዮጵያውያን ወደ ሳውዲና ኩዌት ሄደዋል ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ኩዌት ለስራ ለሚሄዱ ተጓዦች የጤና ምርመራ ለማድረግ ውክልና የተሰጣቸው 8 የህክምና ተቋማት የመሰረቱት ማህበር (ጋምካ) በዚህ ሳምንት በመታገዱ ተጓዦ፣ እየጉላሉ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በቦሌ እና በቂርቆስ ክ/ከተሞች…
Rate this item
(30 votes)
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር አቶ ተፈሪ ፍቅሬና ሁለት ምክትል ዳይሬክተሮች በኪራይ ሰብሳቢነት ተገምግመው ከስራ ሃላፊነታቸው እንደተነሱ ተገለፀ፡፡ተጠሪነቱ ለስራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የሆነው የቤቶች ኤጀንሲ ከትላንት በስቲያ ሶስቱን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ከሥራ ሃላፊነታቸው ያነሳው በተለያየ ደረጃ ግምገማ ከተካሄደ በኋላ እንደሆነ…
Rate this item
(12 votes)
ላለፉት ሶስት ዓመታት የሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር በመሆን የሰሩት አቶ ደሴ ዳልኬ፤ የደቡብ ክልል ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ሆነው እንደሚሾሙ ምንጮች ገለፁ፡፡ ላለፉት ስምንት ዓመታት የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ያገለገሉት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከትላንት በስቲያ…
Rate this item
(121 votes)
በፌስቡክ ላይ እርቃን ፎቶግራፍ መለጠፍ በህግ ያስቀጣል በ“ቢግ ብራዘር አፍሪካ” የሪያሊቲ ሾው ውድድር ላይ የተሳተፈችው የ26 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ቤተልሄም አበራ፤ በቅርቡ በተለያዩ ድረገፆች በተሰራጨው ቪዲዮ ላይ ወሲብ ስትፈጽም መታየቷ በወንጀል የሚያስከስሳት መሆኑን የገለፁ የህግ ባለሙያዎች፤ ፍ/ቤት የጥፋተኝነት ብይን ከወሰነባት የ5…
Rate this item
(11 votes)
“የማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ” አባላት፤ ከቅዱሳን አባቶች የተላክነውን የቅዱስ ኤልያስን መልዕክት ለአዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ፓትሪያሪክ አቡነ ማቲያስ እንዳናደርስ ተከለከልን አሉ፡፡ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የተካተተችበት መልዕክት አድራሽ ቡድን፤ ባለፈው ማክሰኞ ረፋዱ ላይ መልዕክታቸውን ጋዜጠኞች ባሉበት ለፓትርያርኩ ለማቅረብ ፓትሪያሪኩ ጽ/ቤት…