ዜና
ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለው የህዳሴ ግድብ፤ በሱዳን፣ ግብፅና ኢትዮጵያ ትብብር መሠራት ነበረበት (ያሉት የሱዳን የውሃ ኤክስፐርት ዶ/ር ሳልማን አህመድ ሳልማን፤ “ወደፊትም ተመራጩ መፍትሔ የሦስቱ አገራትና የሌሎቹ የተፋሰሱ አገሮች ትብብር ነው” ብለዋል፡፡ “ሱዳን እና የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መልካም እድሎች እና ፈተናዎች” በሚል…
Read 2448 times
Published in
ዜና
የአልባሳት፣ የጨርቃጨርቅ እና የእግር ሹራብ አምራቾችንና ነጋዴዎችን በአንድነት ያሰባስባል የተባለ የንግድ ሣምንት ከነሐሴ 11-14 2006 ዓ.ም በአሜሪካን ላስቬጋስ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ አለማቀፍ የፋሽን ድርጅቶች ይሳተፉበታል የተባለው የንግድ ሣምንት አለማቀፍ የፋሽን ማህበረሰቡን በማቀራረብ ሰፊ ግብይት ይፈፀምበታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዝግጅት አስተባባሪ የ251…
Read 1657 times
Published in
ዜና
ግንባታው የተጓተተው በገንዘብ እጥረትና በክፍያ መዘግየት ነው የቤቶች ልማት፤ የባጀት እጥረትም የጥራት ጉድለትም የለም ብሏል በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ የባጀት እጥረትና የግንባታ ጥራት ችግር እንዳለባቸው ኮንትራክተሮች የገለፁ ሲሆን ሠራተኞችም ደሞዝ እስከ አራት ወር ይዘገይብናል ሲሉ ያማርራሉ፡፡ አሰሪው የቤቶች…
Read 7200 times
Published in
ዜና
“በዚህ ወር ሌላ የአንበጣ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል” - ፋኦ የአንበጣ መንጋው ጉዳት እንዳያደርስ እየተከላከልን ነው - ግብርና ሚ/ር በግብርና ሚኒስቴር የእፅዋት ጥበቃ ዳይሬክተር ወ/ሮ ህይወት ለማ፤ የአንበጣው መንጋ በሱማሌ ላንድ ተራብቶ በንፋስ እየተገፋ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ገልጸው፣ በሶማሌና በኦሮሚያ አካባቢ…
Read 5035 times
Published in
ዜና
በመሬት ውዝግቦች የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀቁ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት በከተማዋ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ በኃላፊነት ተመድበው ሲሰሩ የቆዩት አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ፤ ሥራቸውን የለቀቁት ባለፈው ሳምንት ሲሆን በምትካቸው የከተማዋ የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊ…
Read 2612 times
Published in
ዜና
በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ ከ700 በላይ ወጣቶች ሀረር አካባቢ እንደተያዙ የክልሉ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ከ700 በላይ የሚሆኑት የተያዙት…
Read 4339 times
Published in
ዜና