ዜና

Rate this item
(3 votes)
ጠቋሚዎች ህይወታችን ለአደጋ ተጋልጧል አሉበመንግስት የልማት ድርጅትነት የተመዘገበው የእለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ለከፍተኛ ሙስና መጋለጡን የገለፁ ጠቋሚዎች፤ ጉዳዩን ለፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተደጋጋሚ ቢያሳውቁም እስካሁን መፍትሄ አለማግኘታቸውን፤ ህጋዊ ከለላ እንዳልተሰጣቸውም ተናግረዋል፡፡ ግዢዎች ያለጨረታና ትክክለኛ ባልሆኑ የጨረታ ሂደቶች ከመፈፀማቸውም በተጨማሪ፣ ጭነት ከማስጫን…
Rate this item
(1 Vote)
ትልቁ የሕንድ ሥጋ አቀናባሪ፣ የቀዘቀዙ ምግቦች አዘጋጅና ኤክስፖርተር አላና ግሩፕ (Allana Group) በ20 ሚሊዮን ዶላር (በ400 ሚሊዮን ብር ገደማ) ካፒታል፣ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ዞኖች፣ ሥጋ ለማቀነባበርና ኤክስፖርት ለማድረግ መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ኩባንያው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሚያ ክልል በዝዋይ ከተማ አካባቢ በሰጠው 75…
Rate this item
(5 votes)
በፍ/ቤት የመከላከያ ምስክሮች እየተደመጡ ነውየረመዳን ፆም ዛሬ ወይም ነገ ይጀመራል ከአወሊያ ት/ቤትና ከእስልምና ምክር ቤት ምርጫ ጋር ተያይዞ የተጀመረው ተቃውሞ ያዝ ለቀቅ እያለ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በየሳምንቱ አርብ ከጁምአ ፀሎት በኋላ የተለያዩ መፈክሮችን በማንገብ የታሰሩ የኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ ጥያቄ ይቀርባል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድነት ፓርቲ የወጣቶች ቋሚ ኮሚቴ አዘጋጅነት “ወጣትነትና ሰላማዊ ትግል” በሚል ርዕስ በነገው ዕለት ከ ጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በፅ/ቤቱ ውይይት እንደሚያካሂድ የጠቆመው ፓርቲው፤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥናታዊ ፅሁፍ እንደሚያቀርቡ ገልጿል፡፡ የፓርቲው የድርጅት…
Rate this item
(5 votes)
አልሸባብ ፅንፈኛ ድርጅት የሆነው ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ጦር ሰራዊት በማዝመቷ ነው በማለት ኒው አፍሪካን መጽሔት የዘገበ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ የአልሸባብ ታጣቂዎች አፍጋኒስታን ሄደው ስልጠና የወሰዱት ገና ድሮ ነው በማለት ዘገባውን አጣጣለ፡፡ አልሸባብ በዩጋንዳ እና በኬኒያ በፈፀማቸው ጥቃቶች…
Rate this item
(1 Vote)
የቀረቡባቸውን ክሶች አልፈፀምንም ሲሉ ክደው ተከራክረዋልየቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና ምክትላቸው አቶ ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስ የቀረበባቸውን የሙስና ክስ ክደው የተከራከሩ ሲሆን ፍ/ቤቱ የአቃቤ ህግን ምስክሮች ለማድመጥ ከሃምሌ 1 እስከ 17 ያሉትን ቀናት በቀጠሮነት ይዟል፡፡ባለፈው ረቡዕ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርበው…