ዜና

Rate this item
(36 votes)
“ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተሠልቶ ይከፈላል” ለመንግስት ሠራተኞች ከሃምሌ ወር ጀምሮ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል ቢባልም ጭማሪው ከሐምሌ ወር ደሞዝ ጋር ባለመሰጠቱ ሠራተኞች ቅር የተሰኙ ሲሆን የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የደሞዝ ጭማሪው እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ የሃምሌ ወሩ ጭማሪ ቃል በተገባው መሠረት…
Rate this item
(0 votes)
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት ከብድር ወለድ፣ ከተለያዩ አገልግሎቶች፣ ከኮሚሽንና ከአገልግሎት ክፍያ በጠቅላላው 1.9 ቢሊዮን ብር ገቢ አግኝቶ፣ 816 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ገለፀ፡፡ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብም አምና ከነበረው 13.1 ሚሊዮን ብር ወደ 16.1 ሚሊዮን ብር ከፍ ማለቱ ተጠቁሟል፡፡ ከሐምሌ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአብራሪዎች የሚሰጠውን ስልጠና ለማሳደግ ሴስና ከተባለው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የገዛቸውን ‘ሴስና 172’ የተሰኙ ሶስት ተጨማሪ የስልጠና አውሮፕላኖች ባለፈው ሳምንት ወደ አገር ውስጥ ማስገባቱን ገለጸ፡፡ አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ ዲያመንድ ከተሰኘው የኦስትሪያ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ 12 አውሮፕላኖችን…
Rate this item
(6 votes)
በአሜሪካ ዳላስ አካባቢ ከፍተኛ ተወዳጅነት ካላቸውና የተለያዩ አገር ዜጎች አዘውትረው ከሚመገቧቸው የአመቱ 100 ምርጥ የምግብ አይነቶች ውስጥ፣ ክትፎ አንዱ መሆኑን ዳላስ ኦብዘርቨር ድረገጽ ዘገበ፡፡ ዳላስ ኦብዘርቨር በተለያዩ ሬስቶራንቶች በመዘዋወር የሰራውን ጥናት በመጥቀስ፣ከትናንት በስቲያ በድረ-ገጹ እንዳስነበበው፣ ዳላስ ውስጥ በሚገኘው ሼባ የተሰኘ…
Rate this item
(2 votes)
“የተባረሩት ሙስና መኖሩን በመጠቆማቸው አይደለም”- ድርጅቱ በ“የእለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ሙስና እየተፈፀመ ነው” በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በወጣ ዘገባ ምክንያት የድርጅቱ የህግ አገልግሎት ክልል ኃላፊ፤ ከስራ እንዲሰናበቱ መደረጋቸውን የገለፁ ሲሆን የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ በበኩላቸው፤ ስንብቱ የሙስና ጥቆማ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከ612 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከአላማጣ - መሆኒ - መቀሌ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ሠርቶ አጠናቀቀ፡፡ በየካቲት 2004 ዓ.ም ስራው የተጀመረው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር፤ 141 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን 230 ኪሎ ቮልት ኤሌክትሪክ ይሸከማል፡፡ ሙሉ…