ዜና

Rate this item
(3 votes)
የብሪጅስቶን ጎማ አምራች ኩባንያ ምርቱን ተረክበው ለሚያከፋፍሉና ለሚቸረችሩ ደንበኞቹ በመሰረታዊ ጎማ አመራረትና አጠቃቀም እንዲሁም በጎማው መለያ ባህርያት ላይ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የብሪጅስቶን ጎማ ወኪል የሆነው ካቤ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን በመድረኩ ላይ የብሪጅስቶን…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በርዝመቱ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የሆነውን ህንፃ በአዲስ አበባ ለማስገንባት ከቻይናው የኮንስትራክሽን ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ሕንፃው በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታልና በኢትዮጵያ ሆቴል መካከል ባለው ስፍራ የሚሰራ ሲሆን 198 ሜትር ርዝመትና 43 ወለሎች እንዲሁም 1,500 መኪኖች ማቆም…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በምግብ፣ በመጠጥና በእንስሳት መኖ በኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ በወጣላቸው ምርቶች ብቻ የደረጃዎች ምልክት እንዲሰጥ ለብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ኤጀንሲው ለብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ በጻፈው ደብዳቤ፤ ከግንቦት 3 ቀን 2007 ጀምሮ በምግብ፣ በመጠጥና የእንስሳት መኖ በመሳሰሉ ምርቶች…
Rate this item
(0 votes)
ባጋጠመው ህመም ምክንያት ለ14 ዓመታት በጀርባው ተኝቶ በርካታ የስዕል ሥራዎችን ሲሰራ የቆየውና በቅርቡ “ታላቅ የምስጋና የስዕል ኤግዚቢሽን” ያዘጋጀው ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላና ሌሎች ታዋቂ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ከህልፈታቸው በኋላ የዓይን ብሌናቸው ብርሃናቸውን ላጡ ወገኖች እንዲውል ለማድረግ በቃልኪዳን መዝገብ ላይ ሊፈርሙ ነው፡፡ ልገሳው…
Rate this item
(2 votes)
የ16 አመቷን ታዳጊ ሃና ላላንጐን አስገድደው በመድፈር ለሞት አብቅተዋታል የተባሉት 5 ግለሰቦችን ፍ/ቤት ትናንት ጥፋተኛ ብሏቸዋል፡፡ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የነበረችውን ታዳጊ ለ5 ቀናት አግተው በመያዝ እየተፈራረቁ መድፈራቸውን ፍ/ቤቱ በማስረጃ አረጋግጦ ጥፋተኛ ያላቸው 1ኛ የታክሲ ሹፌር:- ሳምሶን ስለሺ፣ በዛብህ ገ/ማርያም፣ በቃሉ…
Rate this item
(1 Vote)
ሕብረት ባንክ ባለ32 ፎቅ የዋና መ/ቤት ህንፃ ለማስገንባት ከቻይናው ጂያንግሱ ኢንተርናሽናል ኩባንያ ጋር የግንባታ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ከትናት በስቲያ በሂልተን ሆቴል በተደረገው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የህብረት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ታየ ዲበኩሉና በኢትዮጵያ የጂያንግሱ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ዙ ጃን የግንባታ የውሉን ኮንትራት ተፈራርመዋል፡፡…