ዜና
ገንዘቡን ለፍትህና እኩልነት ለሚታገሉ ድርጅቶች እሰጣለሁ ብሏል ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በእስራኤሏ ባት ያም ከተማ በፖሊስ የድብደባ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር ዳማስ ፓካዳ፣ የተፈጸመብኝ ጥቃት ከዘረኝነት የመነጨ ነው ሲል በአገሪቱ ፖሊስ ላይ ክስ መመስረቱንና ለደረሰበት ጉዳት የ100 ሺህ ዶላር ካሳ…
Read 4553 times
Published in
ዜና
*በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ቅስቀሳ ሲካሄድ መታዘቡን ጠቁሟል የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን፤ ባለፈው እሁድ የተካሄደው የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ ከአንዳንድ ጥቃቅን ችግሮች በቀር ሰላማዊና ተዓማኒ ነው አለ፡፡ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢዎች ለመምረጥ ከተመዘገበው ሰው በላይ ድምጽ የተሰጠባቸው ወረቀቶች መገኘታቸውን የጠቀሰው ታዛቢ ቡድኑ፤ በተወሰኑ…
Read 2600 times
Published in
ዜና
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ይመጡ የነበሩ ታዛቢዎች ቀርተዋል። አለምክንያት አይደለም።ምርጫዎች ምንም ቢሆኑ፣ በሰላም ከተጠናቀቁ በቂ ነው የሚል ተስፋ ቢስነት ሰፍኗል።አለማቀፍ የሚዲያ ተቋማት በምርጫው እለት ካልሆነ በቀር ብዙም ቦታ አይሰጡትም። ለፖለቲካ ምርጫ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡ የነበሩ የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስታት፣ ዛሬ ዛሬ ድምፃቸው ቢጠፋ…
Read 4533 times
Published in
ዜና
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አያያዝና የወቅቱን አጠቃላይ ሁኔታቸውን በተመለከተ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ትናንት ዘገበ፡፡የተመድ የግርፋትና ስቃይ መከላከል ልዩ ክፍል ባልደረባ የሆኑት ጁአን ሜንዴዝ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በየመን አውሮፕላን ማረፊያ…
Read 3489 times
Published in
ዜና
በነገው ዕለት የሚካሄደው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ፣ በደቡብ ክልል ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ፣ ጊምቢ ምርጫ ክልል ላይ እንደማይደረግና ምርጫው ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቀና ከትናንት በስቲያ በሒልተን ሆቴል ጉዳዩን አስመልክቶ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው…
Read 2807 times
Published in
ዜና
በአንድ ሳምንት 20 የሚደርሱ ፕሮጀክቶች ሲመረቁ፤ ከ10 በላይ የመሰረት ድንጋይ ተጥሏልያለፉት ጥቂት ሳምንታት ለኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት የውጥረት ጊዜ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ ከመደበኛ ሥራቸው ውጭ ከምርጫ ጋር የተገናኙ እንቅስቃሴዎችንም ሲያከናውኑ ሰንብተዋል። የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሆኑት አቶ ኃይለማርም ደሳለኝም ሁኔታው…
Read 3566 times
Published in
ዜና