ዜና
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለሚኖረው ተሳትፎ የብቃት መፈተሽያ የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያዘጋጀው ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የወዳጅነት ጨዋታዎቹን ለማዘጋጀት የተለያዩ ጥረቶች ቢያደርግም ሳይሳካለት እንደቀረ የታወቀ ሲሆን አንድ የስፖርት ጋዜጠኛው በግሉ ባደረገው…
Read 3441 times
Published in
ዜና
በ20 መንገደኞች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷልበዘንድሮው የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ ላይ ለመታደም ወደ ሥፍራው ሲጓዙ በነበሩ መንገደኞች ላይ በደረሠ ሁለት የመኪና አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ ሃያ የሚደርሱ መንገደኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት…
Read 2356 times
Published in
ዜና
‹‹ዕርቀ ሰላሙ ይቅደም›› የሚሉ ጳጳሳት የሲኖዶሱን ውሳኔ አንቀበለውም ብለዋልየላሊበላው ውዝግብ ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዳያመራ ተሰግቷልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የስድስተኛውን ፓትርያሪክ ምርጫ ዝግጅት የሚመራና እስከ ጥር መጨረሻ ዕጩዎችን የሚያቀርብ አስመራጭ ኮሚቴ መሠየሙ በቤተ ክርስቲያኒቱ ካህናትና ምእመናን ዘንድ ዓለም…
Read 4558 times
Published in
ዜና
አራት የተፈረደባቸው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ተሸለሙከሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶበት የ18 ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከእስር እንዲፈታ የአውሮፓ ፓርላማ ጠየቀ፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት ለጠ/ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ በፃፉት ግልፅ ደብዳቤ፤ ጋዜጠኛው በአፋጣኝ ከወህኒ ቤት እንዲለቀቅ ጥያቄ አቅርበዋል።በሌላ በኩል አራት…
Read 2939 times
Published in
ዜና
Saturday, 22 December 2012 09:59
“ምርጫ ቦርድ ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የማይጨነቅ ተቋም ነው” - ተቃዋሚዎች “አንድም በማስረጃ የተደገፈ ቅሬታ የላቸውም” - ምርጫ ቦርድ
Written by
ከምርጫው በፊት ውይይት እንፈልጋለን በሚል በአንድ ላይ የተሰባሰቡ 33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ምላሽ ተቃወሙ፡፡ ፓርቲዎቹ ከትላንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤ “ምርጫ ቦርድ ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የማይጨነቅ ተቋም ነው” ብለዋል። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ ፓርቲዎቹ ያቀረቡት ባለ 18 ነጥብ…
Read 2279 times
Published in
ዜና
ከ1ሺ በላይ ህገወጥ ኤጀንሲዎች አሉ ተባለባለፈው ሩብ የበጀት ዓመት ከ72 ሺ በላይ ዜጐች ወደ አረብ አገራት እንደተጓዙ ተገለፀ፡፡ 72ሺ 438 ዜጐች ወደ ሳውዲ አረቢያና ኩዌት የተላኩ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 68ሺ 474 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ 3ሺ 964 የሚደርሱት ደግሞ ወንዶች መሆናቸውን…
Read 3885 times
Published in
ዜና