ዜና

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ግንቦት በተካሄደው 5ኛው አገራዊ ምርጫ ሰማያዊ ፓርቲን በመወከል ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደብረማርቆስ ከተማ ተወዳድሮ የነበረውን ወጣት ሳሙኤል አወቀን ገድሏል በተባለው ተከሳሽ ላይ ፍርድ ቤት የ19 ዓመት ፅኑ እስራት ፈረደበት፡፡ የምሥራቅ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ውሳኔ፣…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ ተብለው የሚጠበቁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ መንግስትን ብቻ ሳይሆን እኛንም ያነጋግሩን ሲሉ ሶስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአሜሪካ ኤምባሲ ባስገቡት ደብዳቤ መጠየቃቸውን ገለፁ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል የሆኑት የኢትዮጵያውያን ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) እና…
Rate this item
(14 votes)
“የአቶ አንዳርጋቸው አያያዝ የአገራቱን ግንኙነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው”- የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍሊፕ ሃሞንድ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሚገኙበት ሁኔታና አያያዛቸው፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት አደጋ…
Rate this item
(8 votes)
“የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ስለዲሞክራሲ የተሳሳተ መልዕክት ያስተላልፋል” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ሐምሌ ወር ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ መባሉን ተከትሎ ታላላቅ አለማቀፍ ሚዲያዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቸ ተቋማት ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንቱን እንዲመጡ የሚያደርጋቸው የአገራችን የውስጥ ስኬት ነው ሲል ተቃውሞውን አጣጥሎታል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ህብረተሰቡ ለ10 ቀናት በእቅዱ ላይ ይወያያል ተብሏል መንግሥት የመጀመሪያውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መቶ በመቶ አለማሳካቱን ገልፆ ለ5 ዓመት በሚዘልቀው በሁለተኛው የእቅድ ዘመኑ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አንደሚወያይና ተጨማሪ እቅዶችንም በማከል ዕቅዱን እንደሚያሳካ አስታውቋል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትሩ…
Rate this item
(4 votes)
“ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ አገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው” - ት/ቤቱ ከቢ አካዳሚ በተባለ የአፀደ ህፃናትና ህፃናት ማቆያ ት/ቤት ልጆቻቸውን እየከፈሉ የሚያስተምሩ ወላጆች፤ “እኛ ሳናውቅ ልጆቻችን በድረ ገፅ መለመኛ ተደርገውብናል” ሲሉ ያማረሩ ሲሆን ት/ቤቱ በበኩሉ፤ ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ ሀገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው…