ዜና

Rate this item
(25 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ሲሆን ተቃዋሚዎች ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝና የዲሞክራሲ ሁኔታ ትኩረት ነፍገውታል ብለዋል፡፡ ኦባማ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ ነው” ማለታቸውን ተቃዋሚዎች ተቃውመውታል፡፡ መንግሥት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንት ኦባማ እውነታውን ነው…
Rate this item
(13 votes)
በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን ለቅጣት በሚል ታርጋ መፍታት መከልከሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ መንጃ ፍቃድ ሳይዙ ማሽከርከር፣ የክስ ወረቀት ለ48 ሰዓታት ሳይከፍሉ ማቆየት፣ በማይፈቀድ የመንጃ ፍቃድ ደረጃ ማሽከርከር እንዲሁም የሚያጠራጥር መንጃ ፍቃድ ተይዞ ሲገኝ ትራፊክ ፖሊስን ጨምሮ ሌሎች የህግ…
Rate this item
(9 votes)
አስከሬኑ ከትላንት በስቲያ ወደ አገሩ ተሸኝቷል ላለፉት 33 ዓመታት በኢትዮጵያ የኖረው ሕንዳዊው መምህርና የሕፃናት መጽሐፍት ደራሲ ጆሴፍ ፍራንሲስ፣ ባለፈው ማክሰኞ ማታ መኖሪያ ቤቱ በር ላይ ወድቆ ሕይወቱ አለፈ፡፡ አስከሬኑ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ወደ ትውልድ አገሩ ህንድ በክብር ተሸኝቷል፡፡ በ1974 ዓ.ም…
Rate this item
(15 votes)
የሰንበት ት/ቤቶቹ እንቅስቃሴያቸውን አጠናክረው እን ‹‹መልካም ዜጋ የምታወጣው ተቋም በሙስና መጎዳቷ ለሀገርም ጉዳት ነው”፤ ወንጀሉ ላይ መንግሥት መዋቅሩን ጠብቆ ይገባል፤ በሃይማኖቱ መሸፈን አይችሉም›› ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም ከመልካም አስተዳደር ዕጦት እና ከተጠያቂነት ሥርዐት መጥፋት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በአገር አቀፍ ደረጃ የንባብ ባህል እንዲዳብር “ከመንግሥት እና ከባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚያስችል አውደ ጥናት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ሥነ - ፅሁፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር በትላንትናው ዕለት በብሄራዊ ቤተ መዛግብት…
Rate this item
(3 votes)
በእስራኤል በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ናቸው ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር አንበሴ ተፈራ በእስራኤል የመጀመሪያው ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የፋካልቲ አባል በመሆን በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ስራ መጀመራቸውን ጂዊሽ ኒውስ ድረገጽ ሰሞኑን ዘገበ፡፡ዶ/ር አንበሴ በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የእብራይስጥ ባህል ጥናት የትምህርት ክፍል የሴሜቲክ…