ዜና

Rate this item
(8 votes)
ያለፈውን የትግል ሂደቱን ሲገመግም የሰነበተው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ አዲስ የትግል ስልት መቀየሱን ጠቁሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከግንባር ወደ አንድ ውህድ ፓርቲ ለመሸጋገር ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የአራት ብሄር ተኮር ፓርቲዎች ግንባር የሆነው መድረክ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ እያንዳንዱን የፓርቲ አባላት በማሳመን…
Rate this item
(1 Vote)
ግሪን ኮፊ አግሮ ኢንዱስትሪ፤ የመንግሥት ይዞታ የነበረውን የቴፒ ቡና ተክል ልማት ድርጅት በ1 ቢ. ብር ጠቅልሎ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ ትናንት ረፋድ ላይ በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽ ያጭ ውል ስምምነት፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በየነ ገ/መስቀልና የግሪን…
Rate this item
(2 votes)
• ከ120 በላይ ሰዎች ተሸልመዋል• የSMS ሎተሪ እስከ ጳጉሜ 2 ተራዝሟል የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት (ኢሴማቅ)፤ ለእንቁጣጣሽ የ375ሺ ብር የመኪና ብር ስጦታ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ነሐሴ 10 ይጠናቀቅ የነበረው 8400 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት (SMS) የሎተሪ ዕጣ እስከ ጳጉሜ 2 ቀን 2007…
Rate this item
(20 votes)
- መንግሥት የድርቅ አደጋና የምግብ እጥረት ስጋት የለም አለ- በአፋር በየቀኑ እስከ 100 የሚደርሱ ከብቶች ይሞታሉ ባለፉት ሁለት ወራት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተከሰተው የዝናብ እጥረት የድርቅ አደጋ እንዳይከሰት ስጋት የፈጠረ ሲሆን ግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የዝናብ እጥረት ቢኖርም የድርቅ አደጋና የምግብ…
Rate this item
(18 votes)
‹‹በመዝባሪ ላይ አልደራደርም፤ እስከ መጨረሻው ከፊት ለፊት ነኝ›› በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡ የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ…
Rate this item
(10 votes)
ባለፈው ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለነባር 20/80 እና ለአዲስ 10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ እንደሚወጣ ቢነገርም የቤቶቹ ግንባታ ባለመጠናቀቁ የዕጣ ማውጫውን ለማራዘም መገደዱን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የስራ ክፍል ሃላፊ አቶ ወንዳለ በፍቃዱ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤…